Page 1 of 1

የማሞ ቅዠቶች!

Posted: 19 Jun 2025, 08:40
by Odie
በህልሙ አስብና አስመራ ሆኖ ኮሪደር ሲሰራ ማደር ጀመረ እኮ :lol:
መቸም አማቾቹ ጎንደሬዎች ማስር እምቢ አሉ እንጂ ስውየው መስመር ከለቀቀ ስንብቷል!

የሞተው ስራዊቱ ላይ መመካት አቁሞ በህልሙ ኤርትራ ሄዶ ኮሪደር መገንባት ጀምሯል!
ስውየው ራሱ ኮሪደር ነገር ነው! ሌላ ቁም ነገር መስራት የማይችል inherently evil!

የሶዶው ቆራሌ ሆረስ:-
የጥያ ድንጋዩ ልማት ምን በልቶት ነው ስለአስመራ የምትዘፍኑት?
አገር በገገማ ስትመራ እንዲህ ይሆናል አሉ :lol:

Re: የማሞ ቅዠቶች!

Posted: 19 Jun 2025, 10:01
by Odie
ኤርትራ ትግራይ ገብታ ዘመዶቿን ማህበር እያጠጣች ነው ጽምዶ እያለች እርሱ እዚህ ሲተኛ ኮሪደር ሲሽና ኮሪዶር ሁለመናው ኮሪደር የሆነ ስው!
ኢትዮዽያ በኮሪዶር መሪ በኮሪዶር ከንቲባ በኮሪዶር ካድሬ ቆራሌው ሆረስ ተንበሽብሻለች :lol:

Re: የማሞ ቅዠቶች!

Posted: 19 Jun 2025, 13:02
by Odie
የአስመራና የአስብ ኮሪደር ለማልማት ወረህ ማውደም ይጠበቅብሃል:: ወሮ መያዝ እንዲህ ቀላል አይደለም:: ወረራው ወደ after life ሊያስኬድም ይችላል!
ስለዚህ ነው የኮሪደሩ ቅዠት በቀረብን:: ደግሞ ሞያ በልብ እይደል!
የሶዶ ኦሮ-ሙና ቩቩ-ዜላ ሆርስ-ሽት ሆረስ እንዴት ይህን አላራግበው አለ?

Re: የማሞ ቅዠቶች!

Posted: 19 Jun 2025, 13:29
by Odie
Did Gadafi know Amharic?

ዳር ዳር

ዘንጋ ዘንጋ

ሽብር ሽብር

Horus, has gadafi visited Agaro by any chance?


Re: የማሞ ቅዠቶች!

Posted: 19 Jun 2025, 16:51
by Odie