Page 1 of 1
አረመኔ ብለህ ጠቅላዩን መግለፅህ ለምን ወይስ እንዴት መረጥክ? ፈልጌ ፈልጌ ፈልጌ የከፋ ቃል ስላጣው (ታየ ደንደአ)
Posted: 18 Jun 2025, 20:26
by eden
Posted: 19 Jun 2025, 08:41
by eden
Re: አረመኔ ብለህ ጠቅላዩን መግለፅህ ለምን ወይስ እንዴት መረጥክ? ፈልጌ ፈልጌ ፈልጌ የከፋ ቃል ስላጣው (ታየ ደንደአ)
Posted: 19 Jun 2025, 11:56
by Affable
Eden, ለአማራ በጣም “ ከሚቆሮቆር” የቀድሞ OLF አባል አሁን አላውቅም — ፋኖ— ጋር ፍቅር የያዘሽ ይመስላል።
አንድ ምክር ግን ማስተላለፉ እፈልጋለሁ ለዘመኑ ወዳጅሽ — ማጋነኑ ላይ ፍሬን ቢረግጥ ጥሩ መሰለኝ። አቢይ አረመኔ ነው ፣ አማራን ለማጥፋት ነው አለማየ ብሎ አቢይ ነገረኝ የሚለው ትርክት even ለ Eden የሚዋጥ “እውነት” ነው ብሎ ማሰብ ያስቸግረኛል እንኳን ለኛ የትራይባሊኒስቶችን የውሸት ታሪክ ከሚሊዪን ማይልስ ርቀት ለምናሸት ይቅርና።
ለነገሩ ተቃዋሚ የሚጨብጥ የሚለቀውን ሲያጣ መገንዘብና ፣ ታየ ደንደአ የ ሶሻል ሚዲያ ተረት ተራኪ ሆኖ ማየት የአቢይ ወገን ፓለቲካሊ ጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳለ መስካሪ ነው።
በትራይባሊዝም ኑሮአቸውን የመሰረቱ ፣ ሀብት ያካበቱ፣ ዘመዶቻቸውን የመንደር ሰሪ ፈጣሪ አርገው የሾሙ ፣ ከህግ በላይ ሆነው የኖሩ የመጨረሻ ትንቅንቅ ያረጋሉ ያ ህይወታቸው “ ዘላለማዊ” ሆኖ እንዲቀጥል። ያ ግን ከንቱ ልፋት መሰለኝ። ያ ህይወት የወደፊቱን ኢትዪጺያን አይገልፅም። የወደፊቱን ኢትዪጺያ እድል የሚወስኑት ኢትዪጺያኖች ናቸው የሚል ፅኑ እምነት አለኝ።