Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36495
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by Horus » 16 Jun 2025, 21:53

:lol: :lol: :lol:
ጽምዶ ፣ ጸመደ ፣ ጠመደ። ሁለት በሬዎች ወይም ፈረሶች ወይም የጉልበት ባሪያዎች በአንገታቸው ዙሪያ ቀምበር አጥብቆ በማሰርና ከሞፈር ጋር በማጋጠም በአለንጋ እየገረፉ ለማረሻ አገልግሎት መጠቀም። ጥማድ በሬ ሁለት በዚህ መልክ ታግተው በግድ የሚያገለግሉ መሳሬያዎች ። የሰው ባሪያም ቢሆን በዚህ መልክ በባርነት ለማረሻ ጥቅም የተድረገ መሳሪያዊ የሰው ፍጡር ። በቀምበር ተጠመደ ነጻነቱ ተገፈፈ ፣ ባሪያ መሳሪያ ሆነ ማለት ሲሆን መጠመድ ሁልግዜ መታሰርን ፣ መገታትን ፣ መታበትን ፣ በጉልበት መገዛትን የሚገልጽ ግስ ነው ። ቀምበር ሁልግዜ ነጻ ያለመሆን የባርነት ፣ የመገዛት ፣ በኃይል የመነዳት ገላጭ ነገር ነው ። In the English language, it is called 'yoke'. A yoke is a wooden frame or bar, typically used to harness animals together, most commonly oxen, for pulling loads or working together.

ጽምዶ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Odie
Member
Posts: 4247
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by Odie » 17 Jun 2025, 04:52

ቂል!

ኤደን ኢንጂሩ!

ሁሉም ተወሽ :lol:

sarcasm
Senior Member
Posts: 11083
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by sarcasm » 17 Jun 2025, 07:38

In Tigrigna, when a couple get married, we say ተጻሚዶም meaning "yoked together". It refers to a partnership where both individuals share similar values, beliefs, and goals. The analogy of two oxen yoked together to pull a plow is often used to illustrate the importance of unity and shared purpose in marriage. When oxen are yoked, they are connected and work together to pull a load, just as a couple in marriage should be united in their goals and efforts. It signifies a harmonious union where partners are united in purpose and work together effectively.

The Greek word translated by most English Bibles as “joined” means so much more than simply uniting and bringing two individuals together. Literally translated, the original Greek word means to yoke two individuals together. When a couple comes to be married in the church, we don’t simply join them but yoke them together. "So that they are no more two, but one flesh. What therefore God has joined together, don''t let man tear apart." Matthew 19:6

ጥንድ ጥንድ ሆነው ባይ
ቀናሁ በሰዎች ላይ

Horus
Senior Member+
Posts: 36495
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by Horus » 17 Jun 2025, 10:48

አቶ ሳርካስም፣
እና ኤርትራና ትግሬ በቁርባን ጽምዶ አንድ የሆኑ ባልና ሚስት ናቸው ነው የምትለው! ይሁንና ማነው ባል፣ ማናት ሚስት? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Last edited by Horus on 17 Jun 2025, 14:47, edited 1 time in total.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11083
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by sarcasm » 17 Jun 2025, 14:33

አሁን ደግሞ እኔ ነኝ ባል ብለው ለ25 ዓመት እንዲጣሉ ፈልገህ ነው? :lol: እኔ በየዓመቱ በተራ ነው ባል የምት ሆኑት ነው የምለው። :lol:

ነገር አታምጪ

Horus
Senior Member+
Posts: 36495
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by Horus » 17 Jun 2025, 14:56

አቶ ሳርካስም፣
አንዱን ምረጥ እንጂ! እኔ በቀምበረ (ጉራጌኛ) የተጸመዱ ሁለት ማረሻ እንስሶች ናቸው አልኩኝ ። አንተ አይ ብለህ በቃለ መለኮት ጽማደ አሃድ የሆኑ ባልና ሚስት ናቸው አልክ! ታዲያ በምን ታምር ነው ባልም ሚስትም አይባሉም ማለትህ?! ሁለቱም ሴም ሴክስ ውሁድ ናቸው ማለትህ እንዳይሆን ያ ጋብቻ ደሞ እኛ ዘንድ ብዙ አልተለመደምና :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

በነገራችን ላይ የላይኛው ዘፋኝ በሃይሉ ካሳሁን የአብነት አጎናፍር ወንድም ነው !

Naga Tuma
Member+
Posts: 6140
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by Naga Tuma » 17 Jun 2025, 15:12

sarcasm wrote:
17 Jun 2025, 07:38
The Greek word translated by most English Bibles as “joined” means so much more than simply uniting and bringing two individuals together. Literally translated, the original Greek word means to yoke two individuals together.

"So that they are no more two, but one flesh. What therefore God has joined together, don''t let man tear apart." Matthew 19:6
መምከር ሰለቸኝ። ሁለታችሁንም።

ሆረስ የጀመረዉን ርዕስ ኣንብቤ ይህን ቃል እና ትርጉሙን ትልቅ ኣድርጎ ጡስ ጡስ ይላል ኣልኩኝ። ጡስ ጡስ የሚለዉ እንጨት ጣጤሳ ይባላል።

በኣጭሩ ኣማኝ ነኝ ባይ ኣህዛብ ብዬ ልመልስለት ኣስቤ ነበር። አባይን ያላየ ምንጭ ያደንቃል ኣሉ ብዬ ኣሰብኩኝ። ለበጎ የሆነዉ መለኮታዊ ጽምዶ ያልተገለጠለት ስንቱን ጡስ ጡስ ይላል ብዬ ኣሰብኩኝ።

ኣንተ ብቅ ኣልክ እና ያሰብኩትን ኣጎላሀዉ። በጠቀስከዉ።

የግሪክ የሚባለዉ በብዛት ከጥንት ግብጥ የተዋሱት ነዉ።

ይህ ኣንዱ ሊሆን ይችላል።

ዳ ቭንቺ ኮድን ሳነብ በቅጽበት ግልጥ ያለልኝንን ነዉ እዝህ ያመጣሀዉ።

ጥንት ግብጥ ዉስጥ ሴክሬድ ዩንየን የሚባለዉን ጽንሰ ሀሳብ ወይም ኮንሰፕት ነዉ የጠቀስከዉ። ኣይዴለም?

የጠቀስከዉን ኣንብብ እና ስለ የአባት ኣምላክ ወይም አያነ አባ እና ደያብሎስ ኣጥና።

ኣንተ ያለህ ድክመት ከማህበረስብህ ባህል ድርፍት ማድረግህ ነዉ። እንደ በትለር የጎዳህ ያለ ኣይመስለኝም። የሚማር ነዉ?

ሆረስ ያለዉ ድክመት የፖለትካ ባህል በእሱ ዘመን የተጀመረ ወይም እሱ የጀመረዉ ይመስለዋል። የፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት ዐይነት ሁሉን ኣዉቃለሁ ባይ ነዉ። ከሕዝባችን ረጅም ባህል ታሪክ ወዲህ ወድያ ዉልግድ ዉልግድ እያሉ።
Last edited by Naga Tuma on 17 Jun 2025, 20:12, edited 1 time in total.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11083
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by sarcasm » 17 Jun 2025, 17:49

Horus wrote:
17 Jun 2025, 14:56
አቶ ሳርካስም፣
አንዱን ምረጥ እንጂ! እኔ በቀምበረ (ጉራጌኛ) የተጸመዱ ሁለት ማረሻ እንስሶች ናቸው አልኩኝ ። አንተ አይ ብለህ በቃለ መለኮት ጽማደ አሃድ የሆኑ ባልና ሚስት ናቸው አልክ! ታዲያ በምን ታምር ነው ባልም ሚስትም አይባሉም ማለትህ?! ሁለቱም ሴም ሴክስ ውሁድ ናቸው ማለትህ እንዳይሆን ያ ጋብቻ ደሞ እኛ ዘንድ ብዙ አልተለመደምና :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

በነገራችን ላይ የላይኛው ዘፋኝ በሃይሉ ካሳሁን የአብነት አጎናፍር ወንድም ነው !
በዚህ ባልና ሚስት ርዕስ ወራጅ ብያለሁ :lol: ፥) ከዚህ በላይ ላበላሸው አልፈልግም።
የአብነት አጎናፍር ወንድም መሆኑ አላቅም ነበር። ያቺ ዘፈኑ ብቻ ነው የማውቀው። ሁለት የአብነት አልበሞች በመኪናየ fixture ሆነው ነበር።

Naga Tuma wrote:
17 Jun 2025, 15:12
ለበጎ የሆነዉ መለኮታዊ ጽምዶ
እቺን ነገር ወድጃታለሁኝ :mrgreen:

ስለ አያነ አባ በፊት የጻፍከውን አንብቤ ነበር። እስካሁን ብዙ የማውቀው የለም።

Horus
Senior Member+
Posts: 36495
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by Horus » 17 Jun 2025, 21:33

አቶ ሳርካስም፣
ወራጅ አለ ማለትህ መልካም! ጸመድ ጥማድ ሆኖ ማሰሩ ብቻ ሳሆን ገመድ ሆኖም ያስራል ይጠመጠማል! ደሞም በጋብቻ ማጻመዱ ብቻ ሳሆን ዘመድ ሆኖም ይስባል። እስቲ ይቺን አጭር ትብታብ ደሞ እግረ መንገድክን ፍታት!!

Meleket
Member
Posts: 4569
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by Meleket » 18 Jun 2025, 05:00

sarcasm wrote:
17 Jun 2025, 07:38
In Tigrigna, when a couple get married, we say ተጻሚዶም meaning "yoked together". It refers to a partnership where both individuals share similar values, beliefs, and goals. The analogy of two oxen yoked together to pull a plow is often used to illustrate the importance of unity and shared purpose in marriage. When oxen are yoked, they are connected and work together to pull a load, just as a couple in marriage should be united in their goals and efforts. It signifies a harmonious union where partners are united in purpose and work together effectively.

The Greek word translated by most English Bibles as “joined” means so much more than simply uniting and bringing two individuals together. Literally translated, the original Greek word means to yoke two individuals together. .. .. ..

ጥንድ ጥንድ ሆነው ባይ
ቀናሁ በሰዎች ላይ

'መደመርም' በለው 'መጣመድ'፡
“ፊዚካል ዲማርኼሽን” ሳያስተናግድ፡
በግድም ሆነ በውድ፡
መሬቱ ላይ ሲወርድ፡
ሁለቱ ናቸው አንድ!

viewtopic.php?f=2&t=308857&

Naga Tuma
Member+
Posts: 6140
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by Naga Tuma » 18 Jun 2025, 05:35

sarcasm wrote:
17 Jun 2025, 17:49
Naga Tuma wrote:
17 Jun 2025, 15:12
ለበጎ የሆነዉ መለኮታዊ ጽምዶ
እቺን ነገር ወድጃታለሁኝ :mrgreen:
ወደድኩት ካልክ እኔ ሌላ ምን ልበል?

ከመለኮታዊ ጽምዶዎች ዉስጥ ኣንዱ መለኮት መላኩን እና ደያብሎስን ቢጸምድ ምን ለማስተማር ይሆን?

sarcasm
Senior Member
Posts: 11083
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by sarcasm » 18 Jun 2025, 18:19

Naga Tuma wrote:
18 Jun 2025, 05:35

ከመለኮታዊ ጽምዶዎች ዉስጥ ኣንዱ መለኮት መላኩን እና ደያብሎስን ቢጸምድ ምን ለማስተማር ይሆን?
Horus wrote:
17 Jun 2025, 21:33
አቶ ሳርካስም፣
ወራጅ አለ ማለትህ መልካም! ጸመድ ጥማድ ሆኖ ማሰሩ ብቻ ሳሆን ገመድ ሆኖም ያስራል ይጠመጠማል! ደሞም በጋብቻ ማጻመዱ ብቻ ሳሆን ዘመድ ሆኖም ይስባል። እስቲ ይቺን አጭር ትብታብ ደሞ እግረ መንገድክን ፍታት!!

ሁለቱንም በጣም ከባድ ናቸው። አብዛናው ግዜ፤ ዓርብ አከባቢ ነበር brain dead የምሆነው፤ አሁን ግን ገና ሮብ እያለ ጭንቅላቴ ማሰብ ተሳነው :lol: ሙቀቱ ነው መሰለኝ :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 15409
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by Selam/ » 18 Jun 2025, 18:29

ፕ/ሮ ታደሰ ታምራት “አፈ ታሪክ” ነው ያሉ ጊዜ ነው ዘጭ ያሉብኝ።

Naga Tuma wrote:
17 Jun 2025, 15:12
[quote=sarcasm post_id=1564190 time=1750160287 ። የፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት ዐይነት ሁሉን ኣዉቃለሁ ባይ ነዉ። ከሕዝባችን ረጅም ባህል ታሪክ ወዲህ ወድያ ዉልግድ ዉልግድ እያሉ።

Horus
Senior Member+
Posts: 36495
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by Horus » 18 Jun 2025, 20:24

sarcasm wrote:
18 Jun 2025, 18:19
Naga Tuma wrote:
18 Jun 2025, 05:35

ከመለኮታዊ ጽምዶዎች ዉስጥ ኣንዱ መለኮት መላኩን እና ደያብሎስን ቢጸምድ ምን ለማስተማር ይሆን?
Horus wrote:
17 Jun 2025, 21:33
አቶ ሳርካስም፣
ወራጅ አለ ማለትህ መልካም! ጸመድ ጥማድ ሆኖ ማሰሩ ብቻ ሳሆን ገመድ ሆኖም ያስራል ይጠመጠማል! ደሞም በጋብቻ ማጻመዱ ብቻ ሳሆን ዘመድ ሆኖም ይስባል። እስቲ ይቺን አጭር ትብታብ ደሞ እግረ መንገድክን ፍታት!!

ሁለቱንም በጣም ከባድ ናቸው። አብዛናው ግዜ፤ ዓርብ አከባቢ ነበር brain dead የምሆነው፤ አሁን ግን ገና ሮብ እያለ ጭንቅላቴ ማሰብ ተሳነው :lol: ሙቀቱ ነው መሰለኝ :lol:
እንግዲያውስ ይሄውልህ ። ጽምዶ ጥማድ፣ መጠመድ መታሰር በሚለው ተስማምተናል ። ገመድ የሚለው ቃልም ከጸመድ ጋር አንድ ነው ። ገመደ ፣ ጸመደ (እኛ ጣጣ እንለዋለን) ፣ ጠመጠመ ማለት ነው። ደሞም ጸመድ ዘመድ ከሚለው ቃል አንድ ነው ። ዝመድ በጉራጌኛ ሳብ ፣ ጎትት ማለት ነው ። እሱን አምጥቼ ነው ዘመድ ሆኖ ይስባል ያልኩት ። እንደምታውቀው መዛመድ መተሳሰር ፣መሳሳብ ማለት ነው። የኢትዮፒክ ቋንቋን ላወቃቸው እጹብ ድንቅ ናቸው ። ይሀው ከግዕዙ ወደ ትግርኛው አማርኛው እና ጉራጌኛው እንደ ውሃ ይፈሳል ። ወጣጣ መግመድ መጽመድ ማለት ሲሆን በአማርኛ መከራ ጣጣ ስንል የተሳሰረ፣ ጥምጥም አስቸጋሪ ነገር ማለታችን ነው ። እንደ ኢትዮጵያ ቋንቋዎች በሜታፎር የጠገበ ልሳን ያለ አይመስለኝ። ሁለት ሃረጎች አንድ ላይ ሲጠማጠሙ፣ ሁለት በሬዎች በቀምበር አንድ ላይ ሲጠመዱ ፣ ሁለት ሙሽሮች በቃል ኪዳን አንድ ላይ ሲተሳሰሩ ሶስቱም በአንድ ሜታፎር ተገልጸዋል! ኬይር!
Last edited by Horus on 19 Jun 2025, 01:08, edited 1 time in total.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6140
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by Naga Tuma » 18 Jun 2025, 21:59

Horus wrote:
18 Jun 2025, 20:24
የኢትዮፒክ ቋንቋን ላወቃቸው እጹብ ድንቅ ናቸው ። ይሀው ከግዕዙ ወደ ትግርኛው አማርኛው እና ጉራጌኛው እንደ ውሃ ይፈሳል ።
Often times, you assert and expect us to accept all that you assert.

We are in a new era about studying the origin of languages as well as studying the origin of Fidel or Ethiopia’s alphabet.

You excel in explaining about the latter.

I think you miss a lot about the depth of the former.

የፊደል አጀማመር ከቁስ ጋር የተያያዘ ነዉ ብለህ ነበር።

የቃላት አጀማመርም ተመሳሳይነት ያለዉ ይመስላል።

ለምሳሌ ቆንቆ የሚታይ እና የሚዳሰስ ነዉ። ቋንቋ ሲባል ጽንሰ ሀሳብ ይሆናል።

ገመድ መነሻዉ የሆነ ቁስ ምን እንደሆነ ታዉቃለህ?

ስለ ጋማ ታሪክስ ምን ያህል ኣጥንተሃል?

በኦሮምኛ ጨመዴ ማለት ለማረስ የተዘጋጀዉን ሙሉ ነዉ። ሁለት በሬዎች በቀንበር ዉስጥ ታስረዉ፣ ግንድ ላይ የተገጠመ ማረሻ ተደርጎ፣ ሁሉም ተገጣጥመዉ ነዉ። ጨመዲ ቆት ይባላል። ቆቶ ሌላ ቁስ ነዉ።

ጨመዴ ከተባለ ለማረስ ተዘጋጀ ማለት ነዉ። የኣርሶ ኣደር ልጅ ስለ ሆንኩኝ፣ ብዙ ግዜ ኣርሼ ስለማዉቅ ቃሉ በጣም ግልጽ ነዉ።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11083
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: eden: እስቲ ይቺን ቀጭን ቅኔ ፍታት?

Post by sarcasm » 19 Jun 2025, 07:44

Horus wrote:
18 Jun 2025, 20:24
sarcasm wrote:
18 Jun 2025, 18:19
Naga Tuma wrote:
18 Jun 2025, 05:35

ከመለኮታዊ ጽምዶዎች ዉስጥ ኣንዱ መለኮት መላኩን እና ደያብሎስን ቢጸምድ ምን ለማስተማር ይሆን?
Horus wrote:
17 Jun 2025, 21:33
አቶ ሳርካስም፣
ወራጅ አለ ማለትህ መልካም! ጸመድ ጥማድ ሆኖ ማሰሩ ብቻ ሳሆን ገመድ ሆኖም ያስራል ይጠመጠማል! ደሞም በጋብቻ ማጻመዱ ብቻ ሳሆን ዘመድ ሆኖም ይስባል። እስቲ ይቺን አጭር ትብታብ ደሞ እግረ መንገድክን ፍታት!!

ሁለቱንም በጣም ከባድ ናቸው። አብዛናው ግዜ፤ ዓርብ አከባቢ ነበር brain dead የምሆነው፤ አሁን ግን ገና ሮብ እያለ ጭንቅላቴ ማሰብ ተሳነው :lol: ሙቀቱ ነው መሰለኝ :lol:
እንግዲያውስ ይሄውልህ ። ጽምዶ ጥማድ፣ መጠመድ መታሰር በሚለው ተስማምተናል ። ገመድ የሚለው ቃልም ከጸመድ ጋር አንድ ነው ። ገመደ ፣ ጸመደ (እኛ ጣጣ እንለዋለን) ፣ ጠመጠመ ማለት ነው። ደሞም ጸመድ ዘመድ ከሚለው ቃል አንድ ነው ። ዝመድ በጉራጌኛ ሳብ ፣ ጎትት ማለት ነው ። እሱን አምጥቼ ነው ዘመድ ሆኖ ይስባል ያልኩት ። እንደምታውቀው መዛመድ መተሳሰር ፣መሳሳብ ማለት ነው። የኢትዮፒክ ቋንቋን ላወቃቸው እጹብ ድንቅ ናቸው ። ይሀው ከግዕዙ ወደ ትግርኛው አማርኛው እና ጉራጌኛው እንደ ውሃ ይፈሳል ። ወጣጣ መግመድ መጽመድ ማለት ሲሆን በአማርኛ መከራ ጣጣ ስንል የተሳሰረ፣ ጥምጥም አስቸጋሪ ነገር ማለታችን ነው ። እንደ ኢትዮጵያ ቋንቋዎች በሜታፎር የጠገበ ልሳን ያለ አይመስለኝ። ሁለት ሃረጎች አንድ ላይ ሲጠማጠሙ፣ ሁለት በሬዎች በቀምበር አንድ ላይ ሲጠመዱ ፣ ሁለት ሙሽሮች በቃል ኪዳን አንድ ላይ ሲተሳሰሩ ሶስቱም በአንድ ሜታፎር ተገልጸዋል! ኬይር!

Thanks.

Post Reply