"AddisAbeba – Ethiopia's capital city, Addis Abeba, is currently experiencing a significant urban transformation, with initiatives focused on improving infrastructure, housing, and public spaces to attract investment, create jobs, and enhance residents' quality of life". Addis standard
But not much is being said about the homeless and displaced.
How about the casual workers at various construction sites who will end up being unemployed eventually?
Re: Horus -Addis Ababa dislikes the poor
የድሃ ጠላት የድህነት ነጋዴው ዉሸት ቸርቻሪው ቦዘኔ ንዑስ ከበርቴው ነው!Tiago wrote: ↑16 Jun 2025, 21:11"AddisAbeba – Ethiopia's capital city, Addis Abeba, is currently experiencing a significant urban transformation, with initiatives focused on improving infrastructure, housing, and public spaces to attract investment, create jobs, and enhance residents' quality of life". Addis standard
But not much is being said about the homeless and displaced.
How about the casual workers at various construction sites who will end up being unemployed eventually?
ያልከው ሁሉ ትክክል ነው! ቤት አልባ የሆኑት ቤት መስራት አለባቸው! የተፈናቀሉት መተከል አለባቸው! ግዜያዊ ሰራተኞቹ ቋሚ ስራ መያዝ አለባቸው! መጀመሪያ አንድ ነገር እመን! በስራ እመን! መጀመሪያ ጥረህ ግረህ በላብህ መብላትን እመን? መንግስት እንዲያሳድግህ መንግስት እንዲቀልብህ አትፈጠር! ሲቀጥል እንደ ድህነት ያለ አስቀያሚ አስጠሊታ ቆሻሻ ነገር የለም! ድሃው ሰው እራሱ ድህነትን መጠየፍ አለበት! አንተ ግን የድህነት አፍቃሪ ከሆንክ እንደ አምላክ አምልከው እንደ ሃብል ባንገትህ ዙሪያ አብቀህ ውደደው! በመጨረሻ የድሃው ሕዝብ አንደኛ ጠላት አንዲት ምራብ ከተማ በርገሩን እየላሰ ያረጀ ኮምፒዩተር ላይ ዉሸት የሚተፋውና ካገር ጠላት ጋር የሚሞዳመደው ፋይዳ ቢስ እንቶ ፍንቶ ነው! ድሃ ከድህነት ነጻ የሚወጣው በወሬና በዉሸት ሳይሆን በላቡና በጥረቱ ነው።