Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11144
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 16 Jun 2025, 15:25
አርአያ ተክለማርያም የኢራንና የእስራኤልን ጦርነት ቢተነትን
By Finfinne Press
ጦርነቱ በስድስት ሰአት ውስጥ ነው ያለቀው። ጥምር ሀይሉ (እስራኤል አሜሪካ) በአጭር ጊዜ ውስጥ በፕሮፖጋንዳ የተበታተነውን ሰራዊት አደራጅተው ቴህራንን በቅርብ ርቀት ቀለበት ውስጥ አስገብተዋል።
አሁን የኢራን ሰራዊት የሚባል መከላከያ የለም። አብዛኛው ሰራዊት ሸሽቶ የደንብ ልብሱን ቀይሮ ከህዝቡ ጋር ተቀላቅሎ እየፈረጠጠ ነው። በፍጥነት እየገሰገሰ ካለው ጥምር ጦር ማምለጥ ስለማይችሉ እጃቸውን እንዲሰጡ በዚሁ አጋጣሚ እጠይቃለሁ።
አያቱላህ ሃሚኒ ተገድ*ለዋል። አንገታቸው ቴህራን .. እጃቸው ፓኪስታን .. እግራቸው ደግሞ ቱርክ ተቀብሯል። ይህንን መረጃ ያገኘሁት በዘመቻው ከተሳተፉ የእስራኤል ወታደራዊ አመራሮች በቀጥታ ነው።
የኢራን ወታደራዊ ጀነራሎች 120 ቢሊዮን ዶላር በአስር መኪና አስጭነው ህንድ ድንበር ላይ ለማምለጥ ሲርመሰመሱ ከሲቺዌሽን ሩም በቀጥታ ሲታዩ ነበር። የሚገርመው በቀጥታ እንዲ*መቱ ትዕዛዝ ቢተላለፍም ንፁሃን ቤተሰቦቻቸው እንዳይጎዱ በሚል ነው የተተውት።
በአጠቃላይ እስላማዊ አብዮታዊ ዲሞክራሲ በሚል በአያቱላህ ሃሚኒ ቤተሰቦች በ1978 የተመሰረተው አገዛዝ በእራሱ እጅ እስራኤልን ከጀርባ በመውጋቱ በተወሰደው እር*ምጃ በሰአታት ውስጥ ለዘላለሙ አብቅቶለታል
አርአያ ተክለማርያም የኢራንና የእስራኤልን ጦርነት ቢተነትን
-
Meleket
- Member
- Posts: 4606
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 27 Jun 2025, 03:11
ጽሑፉ ስለ አርአያ ተክለማርያም ያትታል፡ ፎቶው ወይም ምስሉ ግን በወያኔ የሥልጣን ዘመን ብዙ ግፍ ያስተናገደው የትግራዋዩ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ የኣርኣያ ተስፋማርያም ነው። ታዲያ ፍንፍኔ ፕረስና sarcasm ይህ ጠፍቷቸው ነው በዚህ ጋዜጠኛ ላይ የተረባረቡበት።
ተኽለማርያም ሌላ ተስፋማርያም ሌላ ለማለት ያህል ነው!
sarcasm wrote: ↑16 Jun 2025, 15:25