Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11143
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ይሄ ሁሉ ስድብ፤ ሕዝቡ ምን ስላላደረገ ነው? ኢኮኖሚው መምራት ስላልቻሉበት፤ የሕዝቡ net wealth በ300% አወደቁት፤ ተሸከማቸው፤ አሁን ስድቡ ምን ይባላል?

Post by sarcasm » 16 Jun 2025, 10:26

ዝም ብሎ ስለ ተሸክማቸው ነው? ስላላመጸ ንቀውት ነው?