Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 36869
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሆረስ ኢትዮጵያ - Kids from Tigray come to Addis to see the corridor project

Post by Horus » 15 Jun 2025, 19:30

temari wrote:
15 Jun 2025, 18:51
ተሜ
የሆረስ ኢትዮጵያ ሰላም ነው የምትፈልገው! አንተ አንድ ዶላር ሬሚታንስ ለመልቀም በነዚህ ህጻናት ሕይወት ነው የምትነግደው! ፋንዲያ አንተ 4 ኪሎ ብትሆን ከፒፒ የባስክ ሌባና ገራፊ ነው የምትሆነው! አሁን እወቅ የትም ፈቀቅ አትል! ሰላም ጠይቀህ ወደ እርሻህ ተመልስ!

temari
Member
Posts: 3837
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: የሆረስ ኢትዮጵያ - Kids from Tigray come to Addis to see the corridor project

Post by temari » 16 Jun 2025, 04:26

አዲስ ዲያቆን ከጳጳሱ በላይ እንዲሉ የአንተ ድንቁርና ከጨቅላው ጌታህ ሊበልጥ ትንሽ ነው የቀረው። ሃገርና መንግስት የሚጸናው በፍትህና በህዝብ ኑሮ መሻሻል ነው እንጂ በቱሪናፋ አይደለም። ቱሪናፋ የህዝብን ሆድ አይሞላም። አንተና እብዱ ጌታህ ፍትህ አታውቁ፣ የህዝብ መከራ አይሰማችሁ፣ ዝም ብላችሁ አየር ላይ መጨፈር ብቻ… ይሄን ሁሉ እድል በመማይረባ ሳክስ ታባክናላችሁ። ወይ የፖለቲካ መፍትሄ የላችሁ ወይ የኢኮኖሚ መፍትሄ የላችሁ፣ ችግርና ግጭት መቀፍቀፍ ብቻ!
ከብት
Horus wrote:
15 Jun 2025, 19:30

Post Reply