Page 1 of 1

ፋኑዬ የአራት ኪሎን መንገድ ስቶ ጠረፍ ላይ ሲወላገድ ታዬ ይባላል!

Posted: 15 Jun 2025, 12:07
by Axumezana
ወትሮም እንዳይሆን ነው የፋኑዬ ቀሚስ
ጠልፎ ጣለው አሉ ጥጃ ሲመልስ
ትናንት አራት ኪሎ እያለ ሲያናፋ
ጠረፍ ላይ ተገኘ ደክሞ ሲያንቀላፋ