Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 15509
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

እልልልልልልልልል አስተማሪዎች የደሞዝ ጭማሪ ሊሰጣቸው ነው!

Post by Selam/ » 14 Jun 2025, 17:13

ይኸን ርዕስ ሲያይ፣ የራሱን ጥላ ያገኘ መስሎት በመጀመሪያ ዘሎ የሚገባው ጉፋያው ካድሬ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ ነው።

ጩሎው አቶ ዓብዮት ምርጫ ሲደርስበት፣ ልክ እንደ ወያኔ የውሸት የሰራተኞስ ውይይት በሚል እዚህም እዛይም ይቅበዘበዛል። እልልልል በሉ ካድሬዎች!