የኤርትራ ሰራዊት ከወረረው የትግራይ መሬት እየለቀቀ ነው። የኢትዮጵያ መንግስትስ መቼ ነው ከወረረው የምዕራብ ትግራይ መሬት የሚወጣው? ተፈናቃይም ወደ ቤቱ እንዲመለስ የሚያመቻቸው?
የኤርትራ ከወረረው የትግራይ መሬት ቀስበቀስ እየለቀቀ ነው። በሙሉ ባይሆንም ጅማሮው ጥሩ ነው። የኢትዮጵያ መንግስትስ መቼ ነው ከወረረው የምዕራብ ትግራይ መሬት የሚወጣው? መልቀቁ ለራሱም ጥቅም ይኖረዋል።
Re: የኤርትራ ሰራዊት ከወረረው የትግራይ መሬት እየለቀቀ ነው። የኢትዮጵያ መንግስትስ መቼ ነው ከወረረው የምዕራብ ትግራይ መሬት የሚወጣው? ተፈናቃይም ወደ ቤቱ እንዲመለስ የሚያመቻቸው?
ኤርትራ ሆን ብላ የወረረችው የኢትዮጵያ መሬት የለም፤ ነገር ግን የሕወሓት ወፈፌ ኣመራሮች ወደ ኤርትራ ሚሳይሎችን በመተኮስ ኤርትራን ለጦርነት ከጋበዙ በኋላ ግን፡ ኤርትራ ራሷን ለመከላከል የሕወሓት ወፈፌ ኣመራሮችን ጭናቸው ላይ ለመቆንጠጥ እጇን ብትሰድ “ወረራ” ተደርጎ መቆጠር ኣይገባውም። ምክንያቱም ግብዣው ከሕወሓት ብቻ ሳይሆን ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግስት መሪዎችም ጭምር ስለነበር። ግብዣህ ላይ ራስህ የጋበዝኸውን ኣካል፡ 'ወራሪ' ማለት ነዉር ነው።
የኢትዮጵያ መንግስት ያልከው ኣካል፡ “የኢትዮጵያ መንግስትነቱን” እስካመንክ ድረስ በፈለገው የኢትዮጵያ ክፍል ሰራዊቱን የማሰማራት ሙሉ መብትና ግዴታ ኣለው።” ወረራ” የሚለው ቃል ኣሁንም ያለቦታው የገባ ቃል ነው። መንግስት እስከሆነ ድረስ በግዛቱ ውስጥ በፈለገው ስፍራ የሃገሪቱን ሰላምና ጸጥታ ለማስከበር ሰራዊቱን የማሰማራት ሃላፊነት ኣለው።
የኢትዮጵያ ሰራዊት ከኢትዮጵያ ልኡላዊ ግዛት እንዲወጣ መጠዬቅ ወፈፌነት ነው። ይልቅስ ከፕሪቶሪያ ስምምነት በፊት የተፈረመው የአልጀርስ ስምምነትና የሄግ ብይን ሙሉ በሙሉ መሬት ላይ ተወርዶ ሳይተገበር፡ ስለ የፕሪቶሪያ ስምምነት አንድ አንቀጽ ማለቃቃስ ኣሁንም ይሉኝታቢስነት ነው ለማለት ያህል ነው። ኢናመሰግናሎን፡ የስቀንይልና!
የኢትዮጵያ መንግስት ያልከው ኣካል፡ “የኢትዮጵያ መንግስትነቱን” እስካመንክ ድረስ በፈለገው የኢትዮጵያ ክፍል ሰራዊቱን የማሰማራት ሙሉ መብትና ግዴታ ኣለው።” ወረራ” የሚለው ቃል ኣሁንም ያለቦታው የገባ ቃል ነው። መንግስት እስከሆነ ድረስ በግዛቱ ውስጥ በፈለገው ስፍራ የሃገሪቱን ሰላምና ጸጥታ ለማስከበር ሰራዊቱን የማሰማራት ሃላፊነት ኣለው።
የኢትዮጵያ ሰራዊት ከኢትዮጵያ ልኡላዊ ግዛት እንዲወጣ መጠዬቅ ወፈፌነት ነው። ይልቅስ ከፕሪቶሪያ ስምምነት በፊት የተፈረመው የአልጀርስ ስምምነትና የሄግ ብይን ሙሉ በሙሉ መሬት ላይ ተወርዶ ሳይተገበር፡ ስለ የፕሪቶሪያ ስምምነት አንድ አንቀጽ ማለቃቃስ ኣሁንም ይሉኝታቢስነት ነው ለማለት ያህል ነው። ኢናመሰግናሎን፡ የስቀንይልና!
Re: የኤርትራ ሰራዊት ከወረረው የትግራይ መሬት እየለቀቀ ነው። የኢትዮጵያ መንግስትስ መቼ ነው ከወረረው የምዕራብ ትግራይ መሬት የሚወጣው? ተፈናቃይም ወደ ቤቱ እንዲመለስ የሚያመቻቸው?
ጓድ ማዕበል ክፍላይ ዓቢ
መንግስት ነውና በፈለገው አይባልም። ሕገ መንግስቱ የሚፈቅድለትና የማይፈቅድለት ቦታ አለ። ስሜታዊ ሲሆኑ ኤርትራዊ ጭውነቱን መንገድ ላይ እንደዚህ ይጥሉታል?
Re: የኤርትራ ሰራዊት ከወረረው የትግራይ መሬት እየለቀቀ ነው። የኢትዮጵያ መንግስትስ መቼ ነው ከወረረው የምዕራብ ትግራይ መሬት የሚወጣው? ተፈናቃይም ወደ ቤቱ እንዲመለስ የሚያመቻቸው?
ለአማራ ህዝብ ጠንቀኛ የሆኑ ጉዳዮችን ከወሬ መጣያ ቆሻሻ ገንዳ እየፈላለገ የሚለጥፈው እረፍት ዐልባ ፀረ-አማራ ወሬ። ተፈላጊ ወንጀለኞች እንጅ ተፈናቃዮች አይደሉም። ወንጀላቸው ያፈናቀላቸው እና ወንጀላቸው ወደ ትውልድ ቃያቸው የመለሳቸው ናቸው።የወረራ ትርጉም የማያውቅ ምፀተኛ - ጅብ ከማያውቁት አገር ሂዶ ቆዳ አንጥፉልኝ ባይ።
Re: የኤርትራ ሰራዊት ከወረረው የትግራይ መሬት እየለቀቀ ነው። የኢትዮጵያ መንግስትስ መቼ ነው ከወረረው የምዕራብ ትግራይ መሬት የሚወጣው? ተፈናቃይም ወደ ቤቱ እንዲመለስ የሚያመቻቸው?
"ቁዝሩ" ወዳጃችን sarcasm መንግስት የሃገሪቱን ሰላምና ጸጥታ ለማስከበር በፈለገው ስፍራ ለምንድን ነው የማይገባው። በተለይም አንድ ብሄር ላይ ያተኮረ ጥቃት (ማይ ካድራ ወዘተ) ላይ ጀኖሳይድ እየተፈጸመ እያየ እንዳላየ ከሆነማ መንግስት ምኑን መንግስት ሆነው ጃል!
"ለመንግስቱ፡ “ሕገ መንግስቱ” የማይፈቅድለት ቦታ ካለ፡ “ሕገ መንግስት” ሳይሆን “ሕገ ክልል” ነው ማለት ነዋ!"ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።