Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አማራ እና አፋር የትግል ቃል ቂዳን አደረጉ።........ አንድ በልልኝ!!!! VIVA አፋሕድ!!!

Post by Union » 12 Jun 2025, 18:24

የጀነራል መከታው ማሞ መልእክት


1. አማራ እና አፋር የእረጅም ግዜ የአብሮነት ታሪክ ያላቸው የማይነጣጠሉ ጠንካራ ኢትዮጵያዊያን ናቸው. True Ethiopiansits!!!

2. አማራው ከአፋር ህዝብ ጎን ይቆማል።፡የአማራ እና የአፋር ህዝብ ችግራችንን በጋራ እንወጣዋለን። እንደቀድሞው የአርበኝነት ታሪካችን የኢትዮጵያን ጠላቶች በጋራ ዳግም እናሸንፋለን።፡

3. .........
Last edited by Union on 12 Jun 2025, 21:15, edited 2 times in total.

almaze
Member+
Posts: 7747
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: አማራ እና አፋር የትግል ቃል ቂዳን አደረጉ።........ አንድ በልልኝ!!!! VIVA አፋሕድ!!!

Post by almaze » 12 Jun 2025, 18:34

Re: አማራ እና አፋር የትግል ቃል ቂዳን አደረጉ።........ አንድ በልልኝ!!!! VIVA አፋሕድ!!!

ወዲ አንጥል-ጥሌ is the funniest former ever! እፎይ... ሁለት ብያለሁ... ሁሉም ነገር ለበጎ ነው :lol: :lol: :lol:

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አማራ እና አፋር የትግል ቃል ቂዳን አደረጉ።........ አንድ በልልኝ!!!! VIVA አፋሕድ!!!

Post by Union » 12 Jun 2025, 18:59

የአፋሕድ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ ዋና አዛዥ ጀነራል መከታው ከአፋር መሀበረሰብ ጋር ሲመክር ውሏል።

3. ፋኖ ህዝብ ወዳድ ነው። የትግላችን መነሻ አማራ ይሁን እንጂ መዳረሻችን መላ ኢትዮጵያ ነው።

4. የአፋር አባትም እንዳሉት፣፡እኛ እዚህ ያለነው ፋኖን እና የሸዋን ህዝብ አምነን ነው። ጠባቂያች ፋኖ ነው።

5. የፋኖን ህዝብ ወዳድነት አይተንበታል፣ ለልጆቻችን ለዘመናት የምንነግረው ደማቅ ታሪካችን ነው!!!!!


Oh Lord....Ethiopiansim making a come back, BIG!!
Last edited by Union on 12 Jun 2025, 21:17, edited 2 times in total.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አማራ እና አፋር የትግል ቃል ቂዳን አደረጉ።........ አንድ በልልኝ!!!! VIVA አፋሕድ!!!

Post by Union » 12 Jun 2025, 20:54

ፈረንጆቹ በህዝብ ስም ለይስሙላ ድርጅቶችን መስርተው አንዱን ብሄር በሌላ ብሄር ሰው እንዲገዛ ሲያደርጉ ኖረዋል

1. ህዝብ እንደ ህዝብ እንዲጠላ፣ እና እርስ በእርስ እንዲጣላ ማድረግ

2. የጋላው መሪ አገው አብይ አህመድ

3. የሀማሴኑ መሪ አገው ኢሳያስ

4. የትግሬ መሪ አገው አገው መለስ ዜናዊ። እናንተ ወርቆች ናቹ ብሏል። ልክ ጋላ መንግስቱ እንደፈረጠጠ ጦርነቱን አማራ አሸንፎላቸው፣ ነገር ግን ተሽቀዳድሞ ሄዶ "ወርቂ ህዝቢ" ብሎ የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ እንዲጠላ እና ሀገር የማፍረስ ስራው እንዲጀመር ማድረግ።፡አሁንም የትግሬው መሪ አገው ደብረፂ እና አገው ጌታቸው

5. አማራውን በአገው በአዴን መምራት

6. ሱማሌን ሱማልኛ በተማረ በሱዳናዊ መምራት



አሁን ያሁሉ ድራማቸው አፈር እየበላ ነው። የተማመኑበት ጋላ OLA ገብቶ አለቀ። እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት እያበበ ወጣ። ህዝቡ መድሀኒት ናፍቆታል፣ ነፃነት ናፍቆታል፣ በሰላም ወጥቶ መግባት ናፍቆታል፣ የብሄር ቡድኛው ጎድቶታል፣ ረሀቡን አልቻለውም፣ መፍትሄ ከፈጣሪው እየለመነ ነው።

ከፈጣሪ በታች አፋሕድ አማራ ብቸኛ ተስፋቸው ነው። አፋር ላይ የተጀመረው ኢትዮጵያዊነት ጥንታዊው ኢትዮጵያዊነት ነው።



ፈረንጅዬ ጉድሽ። EPlf, tplf, OLF, OLA, agew shengo, abin, ምናምን ብለሽ የገነባሻቸው ድርጅቶች በሙሉ ህዝቡ አንቅሮ ተፋቸው :lol: :lol: :lol: :lol:
Last edited by Union on 12 Jun 2025, 21:18, edited 1 time in total.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አማራ እና አፋር የትግል ቃል ቂዳን አደረጉ።........ አንድ በልልኝ!!!! VIVA አፋሕድ!!!

Post by Union » 12 Jun 2025, 21:10

ብሄር ብሄረሰብ ምናምን ሿሿ ሰልችቶታል፣ እውነተኛ ሰላም እውነተኛ ነፃነትን እና እውነተኛ እኩልነትን ይፈልጋል።፡ሁሉም ኢትዮጵያዊ በዜግነት እኩል ሆኖ የፈቀደውን በአከባቢውም በመላው ሀገሪቱም ተዘዋውሮ መኖር መስራት ይፈልጋል።

ነጮቹ ማንነታቸው የማይታወቁ ሰዎችን ከድርጅት ጋር ህዝቡ አናት ላይ እንደጫኑበት ህዝቡ አውቋል። ለብሄር ወሬ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሏል። ለምሳሌ ትግሬዎች የደብረፂኦንን የጦርነት ድለቃ ንቀውታል። ትግሬው ባኗል።

ለዛም ነው ፋኖ ከሚማርከው እጅ የሚሰጠው የበዛው። ህዝቡ የፈረንጆቹ ድራማ ገብቶታል። በቃ!!!

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አማራ እና አፋር የትግል ቃል ቂዳን አደረጉ።........ አንድ በልልኝ!!!! VIVA አፋሕድ!!!

Post by Union » 12 Jun 2025, 21:32

አገው አብይ፣ አገው ጌታቸው እና አገው ደብረፂ ምን መከሩ። ነጭዬ ምን ትእዛዝ ሰጠቻቸው።፡

1. ህዝብን ለማጣላት እና ኢትዮጵያን ለማተራመስ ትግሬውን ተረኛ አድርገን ጨፍጭፈናል ዘርፈናል አተራምሰናል የትግሬ ህዝብም እንደ አውሬ ኢንዲታይ አድርገናል።

2. ትግሬን እንደዚህ እንደ ማስቲካ አኝከን ጨርሰናል ስለዚህ መሪዎቹ መገደል አለባቸው፣ እነ አገው ደብረፂ እና አገው ጌታቸው ጦርነቱን እንዲቀሰቅሱ ማድረግ

3. ትግሬ ሞራሉ ከተደሸቀ ቦሀላ ብ3 ወይም በሁለት ከፋፍሎ ሌላ እንደ ትግሬ ማንነቴ ቋንቋዬ ይከበር እያለ የሚንጫጫ ብሄር መመስረት። አገው ይህ ተንጫጪ ብሄር እንዲሆን በነጮቹ ከተመረጠ 150 አመት አልፎታል። ከዛም ግዜ በላይ ይሆናል።

4. አገው ደብረፂኦን እና አገው ጌታቸው የተጣሉ ማስመሰል። አንዱን ከአገው አብይ አህመድ ጎራ ሌላኛውን ከአገው ኢሳያስ ጎራ ማድረግ።

5. ከዛ ማዋጋት፣ አዲስ ማንነትን መፍጠር፣፡አዲስ ችግር መጥመቅ፣ አማራን ሰላም መንሳት፣፡የኢትዮጵያን ህዝብ በሙሉ ሰላም መንሳት፣ ሌላው ህዝቡ በእጃን ገብቷል፣ በቀላሉ ማተራመስ መዝረፍ እንደ አህያ መንዳት እንችላለን፣ የግብፅን (የኦሆዴድን) ባንዲራ እንደ ሱዳን የመን የመሳሰሉ ሀገሮች እንዲያውለበልብ ማድረግ። ማንነቱን ጥሎ የተሰለበ ከርታታ ህዝብ ማድረግ


የፈረንጅዬ ሿሿ :lol:


Post Reply