Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member
Posts: 4174
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የሆርሱ /የከርሱ ቅዠቶች!

Post by Odie » 11 Jun 2025, 15:03

-ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ
- የሆቺ ሚኒን መዝሙር እያዜምኩኝ ነው ያደግኩት
- የፍልስፍና መፅሐፌን በሚቀጥለው ዓመት አሳትማለሁ
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብዮት የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብዮት የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብዮት የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብዮት ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብዮት ሺመልስን ያባርረዋል
- ሺመልስ ከፕሬዚዳንትነት በመነሳቱ መንገዶችን ማዘጋት አዘዘ
- ሺመልስ በናቱ ጎጃሜ ባባቱ ጋፋቴ ነው
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው
- ዓብዮት ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ
- ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም
- የትግሬ ስጋ ቤት፣ የጎጃሜ አልባሽ የለውም። ጎጃሜን አልባሽ ካደረክው እሱ ራሱ ይገናኛታል!! ትግሬን ስጋ ቤት፣ ግምጃ ቤት ካረክው እሱ ራሱ ሰርቆ ይጨርሰዋል
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ፋኖ ተገንጣይና የግብፅ ተላላኪ ነው
- መሳይ መኮንን አንድ ሺ ታጋይ
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር & በፈጠራ 1ኞች ነን
- ብርሃኑ ነጋና እርስቱ ይርዳው በቅርቡ ከታሪክ ገጽ ይፋቃሉ
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው
- አቶ አታቱርክ የጎሳ ክልል ሊያፈርስ ነው
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ
- ግብጽ በሚመለክት ሱማሌ መግባታቸው በጣም ነው የወደድኩት
- ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር እንጂ ከሶማሌ ጋር ስምምነት አታደርግም
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- USA ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ … :oops:
- የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ ውበት ይደሰታሉ

Misraq
Senior Member
Posts: 15373
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የሆርሱ /የከርሱ ቅዠቶች!

Post by Misraq » 11 Jun 2025, 15:57

Please add this to the database lol

ቆሻሻው ያቢይ አህመድ ፋሺስቶች አገዛዝ የጉራጌ መሪዎችን ቶርቸር በማድረግ የሕዝባችንን ትግል ሊገታ እንደ ማይችል እናሳየዋለን ! viewtopic.php?f=2&t=312663

Odie
Member
Posts: 4174
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የሆርሱ /የከርሱ ቅዠቶች!

Post by Odie » 11 Jun 2025, 16:02

ቡትረፋው/his blunder/ በዛ እኮ!
የቱን ጨምረን የቱን እንደምንተው ነው የተቸገርነው!
:lol:

Naga Tuma
Member+
Posts: 6116
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሆርሱ /የከርሱ ቅዠቶች!

Post by Naga Tuma » 11 Jun 2025, 18:51

ፅፈህ መድረክ ላይ የምታሰጣዉን ኣንተ ብቻ የነበብከዉ መስሎህ ነዉ ለቃቅመህ እንደገና ለኣንባቢዎችህ የምትለጥፈዉ?

ወይስ ሺህ ነገሮችን ጽፈህ ሺህ መልሶችን ኣምጡ ነዉ የምትለዉ?

የኮሪደር ልማት ፊታዉራሪ ነኝ ካልክ ለምን በዛ ጸንተህ ኣታስፋፋዉም? ዉጤት ይናገራል።

Odie
Member
Posts: 4174
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የሆርሱ /የከርሱ ቅዠቶች!

Post by Odie » 11 Jun 2025, 19:08

Naga Tuma wrote:
11 Jun 2025, 18:51
ፅፈህ መድረክ ላይ የምታሰጣዉን ኣንተ ብቻ የነበብከዉ መስሎህ ነዉ ለቃቅመህ እንደገና ለኣንባቢዎችህ የምትለጥፈዉ?

ወይስ ሺህ ነገሮችን ጽፈህ ሺህ መልሶችን ኣምጡ ነዉ የምትለዉ?

የኮሪደር ልማት ፊታዉራሪ ነኝ ካልክ ለምን በዛ ጸንተህ ኣታስፋፋዉም? ዉጤት ይናገራል።
እንደምታውቀው እርሱ የሚለውን ሁሉ መልቀም ከባድ ነው!
አካብዶ የማይለው የለም!
ጉዜውን ወስዶ የለቀመና የስጠን የስላም ገፀባህሪ ነው! የኔ አይደለም! ስላምን እናመስግናለን ለስራው!
እኔ ኮሪደሩ ቀርቶ ብልፅግና ፓርቲ ወርቅ ቢያነጥፍ አላጨበጭብም!
ብልፅግና ብዙ ነገር አበላሽቷል:: ይቅር እንዲባል ሁሉንም ተቃዋሚዎች ነፍጥ የያዙም ያልያዙም ስብስቦ እርቅና ስላም ማውረድ የዘር ፖለቲካ ህገመንግስትና ክልሉን ማፍረስ ከዚያም የብልግና ፓርቲውንም ማፍረስ/ስም መቀየርና ስልጣን ለህዝብ መመለስ ወይም በህዝብ ለተመረጠ ሲያስረክብ ነው:: እንዲህ በደረግ ኢትዮዽያ እንደአገር ወደትልቅነቷ ትመለሳለች:: በነፃ ምርጫ ብልፅግናና መሪው እንዲሁም ኦቦ ቢራኑ የሚፈልግ አይኖርም:: ግን ብልፅግና ጦርነት ይወልዳል በጉልበት ይገነደሳል እንጂ በስላም አይለቅም:: ስውየው እግዜር መርጦሃል እያለ በጆሯቸው የሚናገራቸው ድምፅ እንጂ ስው አይስሙም እርሱ ደግሞ እብደት ነው!!
እንግዲህ አንተም እንደ ሆርሱ ኮሪደር አዳናቂ እንደሆንክ አላውቅም

Selam/
Senior Member
Posts: 15370
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሆርሱ /የከርሱ ቅዠቶች!

Post by Selam/ » 11 Jun 2025, 20:36

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ ከአንድ ጫፍ ወደ ሌላ ጫፍ የሚዘል፣ የአይምሮ በሽተኛ ነው። ነገ ወያኔ በሰባራ እግሯ ተመልሳ አራት ኪሎ ብትገባ፣ የነ ጌታቸው ወፍራም ፈስ ይናፍቀዋል።

— የጉራጌ ትውፊት ሲያነሳ፣ ሌላውን ብሄር በሙሉ ምክንያት እየፈለገ ይደፍቅና፣ የሱን ብሄር ብቻ ሰማይ ጥግ ያደርሰዋል። እስከ ዛሬ ያልሰደበው ብሄር ቢኖር ምናልባት አፋርን ብቻ ነው።

— ስለ ዕምነት ሲወራ፣ አንድ እጁን የፈርዖን ጣዖት ላይ፣ ሌላውን እጁን ደግሞ ደብረ ገነት ገዳም ላይ አድርጎ፣ ከሁለቱም እየጨለፈ ለመመገብ ይርመጠመጣል።

— ነገሥታትን ሲያሞግስ፣ አናሳነቱን የሚቀንስለት ይመስለዋል መሰለኝ፣ ልክ የዘር ግንዱ በቀጥታ ከይኩኑ አምላክ የሚቀዳ ይመስል፣ ለንጉሣን ክብር አይሰጡም ያላቸውን ብሄሮች ያብጠለጥላቸዋል። በተለይ ኦሮሞዎችን፣ ያልሰለጠኑ ዘላን እንደሆኑ አድርጎ ይስላቸዋል። የጠፋ እንጂ ለዝንት ዓለም የኖረ ህዝብ ኋላ ቀር አይባልም።

— ስለ ቋንቋ ስረ ሀረግ ሲወሳ፣ የእሱ ብሄር የከሣቴ ብርሃን ብቸኛ ዋቢ ምንጭ እንደሆነ አስመስሎ፣ ሌሎችን ቋንቋዎች ወደ ታች ያዘቅጣቸዋል።

— የጉራጌ መብት ታጋይ በነበረበት ወቅት፣ ኦሮሙማን ያለማንም አጋርነት በራሱ ኃይል ብቻ በአጭር ጊዜ ገልብጦ፣ ወልቂጤን የኢትዮጵያ ርዕሰ ከተማ የሚያደርግ ይመስል ነበር።

— የፋኖ ኃያልነት እየገነነ ሲመጣ፣ የጉራጌን ትግል እርግፍ አድርጎ ትቶ፣ መተማ የሚዘምት አርበኛ የሆነ ያክል፣ የይርጋ ዱባለ ሽለላ አውራጅ ሆኖ ብቅ ብሎ ነበር።

— የኦሮሙማን አሞሌ ጨው ከላሰ በኋላ ደግሞ፣ የአቶ ዓብዮት ፈስ አከፋፋይነቱን በብቃት በማሳየት፣ ቱስ የተባለውን የፒፒ ወሬ ሁሉ እንደወረደ ማራገፍ ጀመረ፣ የተለየ ሃሳብ ያለውን ህዝብ በጅምላ ተገንጣይ፣ አሸባሪ ፋኖ፣ የሻዕቢያ የግብፅ ተላላኪ እያለ አሽጓጠጠ።

ካልከረከምከው በስተቀር ይኸ አቢሿም የፃፈው ዝባዝንኬ፧ አቅጣጫና ውል የሌለው ኮተት ነው። መፅሐፉን ሲያሳትም፣ የማስተረጉመው በውሻዬ ነው።

Post Reply