Page 1 of 1

የፍየል ወጠጤው ምን እያለ ነው?

Posted: 11 Jun 2025, 14:14
by Odie
ያለ አቅም መወጠር :lol:
...........
ወረቀቱን ቀድጅ ክልሉ አፍርሼ ለሃያ አመት ያነግሱኝ ይህን ብሎ ማስላስል ጀምሮል ይላሉ ጉደኛው :lol:

..........
እንዋጋ እንዋጋ በለው ነበር ያላችሁት?

ይኸው!!!






ቆራሌው መጥቶ ደግሞ እልልል እንዳይልብኝ እንጂ :lol: