Page 1 of 1

ወይ አገሬ፣ የማፊያ አገር ሆንሽብኝ፤ ማንም እንደዚህ ይፈንጭብሽ?

Posted: 09 Jun 2025, 17:36
by DefendTheTruth

Re: ወይ አገሬ፣ የማፊያ አገር ሆንሽብኝ፤ ማንም እንደዚህ ይፈንጭብሽ?

Posted: 10 Jun 2025, 09:11
by DefendTheTruth

Re: ወይ አገሬ፣ የማፊያ አገር ሆንሽብኝ፤ ማንም እንደዚህ ይፈንጭብሽ?

Posted: 10 Jun 2025, 09:25
by sesame
This is the beginning! Once law and order breaks down as the fragile nation disintegrates, Ethiopia will be hell on earth! It is a nation which lacks moral values even in normal times! A nation of brigands! God have mercy!

Re: ወይ አገሬ፣ የማፊያ አገር ሆንሽብኝ፤ ማንም እንደዚህ ይፈንጭብሽ?

Posted: 10 Jun 2025, 15:54
by DefendTheTruth
ይህ ጉዳይ እዉነት ከሆነ ና ሰዉዬዉ ራሱን እንደ ወንጀለኛ አይቶ ለመጥፈት ከሞከረ፣ እንዚህ ሁለት ወንጀለኞች፣ ለወንጀለኛ ከለላ ለመስጠት ስታርቱ የነበሩት እንዴት ነዉ ከሕግ ቁጥጥር ስር ማምለጥ ያምችሉት?

እነዚህ ሁለት ማፊያዎች መታሰር አለባቸዉ፣ የሕግ የበላይነት ከለ!

Re: ወይ አገሬ፣ የማፊያ አገር ሆንሽብኝ፤ ማንም እንደዚህ ይፈንጭብሽ?

Posted: 11 Jun 2025, 05:49
by DefendTheTruth
ለይዘቱ ብዬ ሳይሆን፣ አገራችን በምን አይነት ሁኔታ ለማፊያ እንደተጋለጠች፣ እፍረት የምባል ነገር በህብረተሰባችን ውስጥ እንዳለ በዚህ አይነት ሁኔታ የጠፋ መሆኑን የምያሳይ መስረጃ ስለሆነ ይህንንም እንደዚሁ አካፍላለሁ።

ያሳዝናል!

Re: ወይ አገሬ፣ የማፊያ አገር ሆንሽብኝ፤ ማንም እንደዚህ ይፈንጭብሽ?

Posted: 11 Jun 2025, 12:21
by DefendTheTruth
ገለቴ በሴይፉ ፋንታዉን ፕሮግራም ላይ ስትናገር አንድ ነገር ብላ ነበር፥ ጋንግስተር አደራጅቶብኛል፣ ለሕይወቴ እፈራለሁ፣ ከቤት መዉጣት ታግጄአለሁ ብላ ነበር። ጋንግስተሮቹም አሁን ብቅ ብቅ እያሉ አዎ አለን እያሉን ነዉ። የማፊያ አገር ሆናለች አገራችን።

ልንታደጋት ይገባል ባይ ነኝ።

Re: ወይ አገሬ፣ የማፊያ አገር ሆንሽብኝ፤ ማንም እንደዚህ ይፈንጭብሽ?

Posted: 16 Jun 2025, 15:55
by DefendTheTruth
A drama unfolding.