የመፈንቅለ መንግስት ጉምጉምታ! የ ኦህዴድ አገዛዝ መበርገግ እና በ አዲስ አበባ የተጀመረው መጠነ ሰፊ አሰሳ እና የ ውድቅት ሌሊት የ ቤቶች ብርበራ
Posted: 09 Jun 2025, 16:10
ጠቅላዩ ዘው ብሎ የገባበት ዘረፈጅ ጦርነት ውሎ ሲያድር ዳፋው ጠቅላዩን ሊበላ አገዛዛቸውን ሊመነግል እየተቃረበ ስለመሆኑ፣ ብዙ ማሳያ ቢኖርም፣ መፈንቅለ መንግስት ግን ትልቁ ፣ ፈጣኑ እና አደገኛው ፣ ዘዴ ነው፣፣
አዲስ አበባ እና ህዝቦቿ በ ውድቅት ሌሊት በሚንኳኳ በር እና ገደብ የለሽ የ ሪፖብሊካን ጋርድ ብርበራ ተደናግረዋል ተደናግጠዋል፣፣ ኦህዴድ የመሳሪያ ክምር በአዲስ አበባ መኖሩን ሹክ ቢሉትም፣ የት እንዳለ ባለማወቁ እና የ ቅርብ አዠርጋጆቹ ክዳት በጣም አሳስቦታል፣፣
ጭስ ባለበት ሁሉ፣ እሳት አለ!!
አዲስ አበባ እና ህዝቦቿ በ ውድቅት ሌሊት በሚንኳኳ በር እና ገደብ የለሽ የ ሪፖብሊካን ጋርድ ብርበራ ተደናግረዋል ተደናግጠዋል፣፣ ኦህዴድ የመሳሪያ ክምር በአዲስ አበባ መኖሩን ሹክ ቢሉትም፣ የት እንዳለ ባለማወቁ እና የ ቅርብ አዠርጋጆቹ ክዳት በጣም አሳስቦታል፣፣
ጭስ ባለበት ሁሉ፣ እሳት አለ!!