የ ኦህዴድ ፣ አፋሽ አጎንባሽ ብአዴናዊያን የ ስልጣን ለምኔ ኑዛዜ፣- የገባው መከላከያ አልቋል፣ የቀረው አስመሳዪ እና ወላዋዩ ነው!! ፋኖው እጃችንን ሊይዝ የቀረው ትንሽ ነው፣)
Posted: 09 Jun 2025, 13:37
በጥቂት ከርሳቸው ከ አናታቸው በላይ በሚያዛቸው የ ብአዴን ድውያን ተታሎ እና ተሸውዶ ከ ኦህዴድ ጋር በማበር የ ራሱን ህዝብ ሲጨርስ የኖረው ብአዴን ተሸብሯል
በሁለት ሳምንት ትጥቁንም ሱሪውንም እናስፈታዋለን በሚል ፉከራ በብርሃኑ ጁላ ፊትአውራሪነት አማራው ላይ ጦር የሰበቀው የ ኦሮሙማ አገዛዝ ፣ ዛሬ ላይ ቀን እየጨለመበት ስለመሆኑ፣ የሚክዱት እነ ሰጎኔ ብቻ ናቸው፣፣
ካድሬው ስልጣል አልፈልግም፣ እያለ ሃገር ጥሎ የሚጠፋበት ኩነት የተፈጠረው በ ቅስም ሰባሪው የ ፋኖ የጀግንነት ተጋድሎ እና የማያወላውል የህልውና ትግል ነው፣፣ አሁን ላይ የ ኦህዴድን ሹመት ለመቀበል በታንክ እና መድፍ መታጀብን ይጠይቃል
ይህ እንደሚሆን ያልተገለጠለት ፣ አቶ ጠረቄ ጠቅላይ ተብዬ፣ ዛሬም ሌላ ማደናበሪያ እየወረወረ ፣ ደጋፊ መሳይ አሉባልተኞችን ሲያስቦርቅ፣ ስታይ ነገሩ ፈገግ ቢያሰኝም፣ እውነታው ግን የበረታውን የ ፋኖ ሃያል ክንድ ለማለዘብ የታለመች ሴራ ስለመሆኗ፣ ገና ከመጠንሰሷ በፊት ተተንብያ ነበር፣፣