Page 1 of 1
የሁለት ከዳተኞች በእንባ መታረቅ!
Posted: 09 Jun 2025, 12:33
by Axumezana
[/quote]
Re: የሁለት ከዳተኞች በእንባ መታረቅ!
Posted: 09 Jun 2025, 13:18
by Selam/
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ
ከአጋም የተጠጋ ቁልቋል ሲያለቅስ ይኖራል እንደተባለው አንድ ሰሞን ከፒፒ ጋር ቱስ ቱስ አልክና እንደገና ወደ ድሮው ለቅሶህ ተመለስህ። ገና ዘላለም ታለቅሳለህ ‘cause you’re such a spineless & principleless opportunist!
Re: የሁለት ከዳተኞች በእንባ መታረቅ!
Posted: 10 Jun 2025, 18:37
by Axumezana
እምሆይ Axumezanaን ለማወቅ 100
አመት ያስፈልግሻል! ቅኔው ገባሽ?