Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member
Posts: 4195
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የብልፅግናው ቆራሌ ሆዱስ/ሆረስ ደዝዴራታ!

Post by Odie » 08 Jun 2025, 20:58

ስውየው ጉደኛና ውሽታም ነው :lol:


- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ
- የሆቺ ሚኒን መዝሙር እያዜምኩኝ ነው ያደግኩት
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብዮት የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብዮት የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብዮት የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብዮት ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብዮት ሺመልስን ያባርረዋል
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው
- ዓብዮት ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ፋኖ ተገንጣይና የግብፅ ተላላኪ ነው
- መሳይ መኮንን አንድ ሺ ታጋይ
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር & በፈጠራ 1ኞች ነን
- ብርሃኑ ነጋና እርስቱ ይርዳው በቅርቡ ከታሪክ ገጽ ይፋቃሉ
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው
- አቶ አታቱርክ የጎሳ ክልል ሊያፈርስ ነው
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ
- ግብጽ በሚመለክት ሱማሌ መግባታቸው በጣም ነው የወደድኩት
- ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር እንጂ ከሶማሌ ጋር ስምምነት አታደርግም
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- USA ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …
- የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ ውበት ይደሰታሉ


ኮፒ ራይት ስላም :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 15396
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የብልፅግናው ቆራሌ ሆዱስ/ሆረስ ደዝዴራታ!

Post by Misraq » 08 Jun 2025, 21:13

ሆዱስ :lol: :lol:

ፍናፍንቱ Selam የሆዱስን ዴዝድራታ ለቃቅሞ ስለከተበው ክሬዲት መስጠትህም ጨዋ እንዳሳደገህ ይናገራል :lol:

እንደ ሆዱስ ሕይወቱን በተቃርኖ የሚመራ የለም። አብዛኛው የሚለው ነገር በፊት ካለው ጋር ይጣረሳል። :lol: :lol: nobody should take this dude seriously

Odie
Member
Posts: 4195
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የብልፅግናው ቆራሌ ሆዱስ/ሆረስ ደዝዴራታ!

Post by Odie » 08 Jun 2025, 21:21

Very incoherent guy indeed! DDT gave up because of him! He just turns his position right and left. ያለ ፍሬቻ :lol:
Ignoring him my be better at times than responding to all his nonsense!

Post Reply