Page 1 of 1
የብሄር ጥያቄ እሬሳ ላይ ሙሾ ሳይሆን እንደ ዶርዜ ወገኖቼ ዝፈኑበት! በቢቶቨን 5ኛው ሲምፎኒያ!
Posted: 08 Jun 2025, 15:14
by Horus
Re: የብሄር ጥያቄ እሬሳ ላይ እንደ ዶርዜ ወገኖቼ ሙሾ ሳይሆን ዝፈኑበት! በቢቶቨን 5ኛው ሲምፎኒያ!
Posted: 08 Jun 2025, 15:30
by Horus
ከዚያም አፈር ለብሶ መሬት ሲሆን በዚች የሞዛርት ሬኩየም ማስ ደምድሙት !!! Requiem Mass በላቲን ሙሾ ግብአተ መሬት ማለት ነው!!!
Re: የብሄር ጥያቄ እሬሳ ላይ እንደ ዶርዜ ወገኖቼ ሙሾ ሳይሆን ዝፈኑበት! በቢቶቨን 5ኛው ሲምፎኒያ!
Posted: 08 Jun 2025, 15:43
by Horus
Union wrote: ↑08 Jun 2025, 15:34
ጋላ Horus
የኢትዮጵያ ህዝብ እያለ ያለው ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅረቡ ነው። ጋላ ብርሀኑ ነጋ እና አገውሸንጎ አብይ ለፍርድ ይቅረቡ ነው።
ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ጁፒተር ላይ አለ
አንቺ ምን አለብሽ ጃጃቲያም ሽማግሌ፣ 2አመት ነው የቀረሽ ልትሞቺ
አንቺ ቱስ ቱስ ሰገጤ!
የምነግርሽን ቅኔ ጫፉን እንኳ መያዝ አልቻልሽም ማለት ነው! የትግሬ ወረሞ ያማራ የጊሚራ የጉራራ የቾርቾራ ብሄር ጥያቄ ሞቶ ለቀብር እሬሳ መደርደሪያ ላይ ነው ያለው!! ካሻህ ይህን ማስታወሻ በፎቶ ያዘውና የዛሬ አመት ጠይቀኝ!

Re: የብሄር ጥያቄ እሬሳ ላይ እንደ ዶርዜ ወገኖቼ ሙሾ ሳይሆን ዝፈኑበት! በቢቶቨን 5ኛው ሲምፎኒያ!
Posted: 08 Jun 2025, 15:46
by Odie
Horus wrote: ↑08 Jun 2025, 15:30
ከዚያም አፈር ለብሶ መሬት ሲሆን በዚች የሞዛርት ሬኩየም ማስ ደምድሙት !!! Requiem Mass በላቲን ሙሾ ግብአተ መሬት ማለት ነው!!!
ከፕት ሶዶ ዝባዝንኬ!
ያላኘክኸውን ትተፋለህ!
This week you are in the maniac phase of your bipolar mental illness🦮
Re: የብሄር ጥያቄ እሬሳ ላይ እንደ ዶርዜ ወገኖቼ ሙሾ ሳይሆን ዝፈኑበት! በቢቶቨን 5ኛው ሲምፎኒያ!
Posted: 08 Jun 2025, 15:49
by Union
ጋላ ስልጤ Horus,
አንተን የሚሰማ የለም። እንኳን የዛሬ አመት የሚሆነውን ትላንት የሆነውን አታውቅም
ብታውቅማ ኖሮ አይንህ እያየ የኢትዮጵያ ህዝብ ለፍርድ የሚፈልጋቸውን ዘረኞች አገው አብይ እና ጋላ ብርሀኑን ደግፈህ እራስህን ከፎቅ ላይ ወርውረህ አትፈጠፍጥም ነበር
አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ የብሄር ጥያቄ እየጠየቀ ያለበት ግዜ አይደለም። ኖሮም አያውቅም። አንተ ዘላለም ዃላ ቀር ነህ። ደደብ ነህ የምንልህ ለዚህ ነው
Horus wrote: ↑08 Jun 2025, 15:43
Union wrote: ↑08 Jun 2025, 15:34
ጋላ Horus
የኢትዮጵያ ህዝብ እያለ ያለው ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅረቡ ነው። ጋላ ብርሀኑ ነጋ እና አገውሸንጎ አብይ ለፍርድ ይቅረቡ ነው።
ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ጁፒተር ላይ አለ
አንቺ ምን አለብሽ ጃጃቲያም ሽማግሌ፣ 2አመት ነው የቀረሽ ልትሞቺ
አንቺ ቱስ ቱስ ሰገጤ!
የምነግርሽን ቅኔ ጫፉን እንኳ መያዝ አልቻልሽም ማለት ነው! የትግሬ ወረሞ ያማራ የጊሚራ የጉራራ የቾርቾራ ብሄር ጥያቄ ሞቶ ለቅብር እራሴ መደርደሪያ ላይ ነው ያለው!! ካሻህ ይህን ማስታወሻ በፎቶ ያዘውና የዛሬ አመት ጠይቀኝ!
Re: የብሄር ጥያቄ እሬሳ ላይ ሙሾ ሳይሆን እንደ ዶርዜ ወገኖቼ ዝፈኑበት! በቢቶቨን 5ኛው ሲምፎኒያ!
Posted: 08 Jun 2025, 16:03
by Dama
Horus wrote: ↑08 Jun 2025, 15:14
ደሞም በ9ኛው !!!
Chekang sew...This will continue as long racist US and Europe pay the crime.
Of course, Ethiopia pays terribly for disobeying and angering Christ.