Page 1 of 1
`ወላይታዎች አገሪቷን በጠበጡት፡ አዲስ አበባ ሲታመስ ነው የዋለው፡፡ ለምንድነው ወላይታዎች ከለላው ብሄር የበለጠ የበዙት? ለምንስ ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ?
Posted: 08 Jun 2025, 14:53
by Abaymado
ከ20 አመት በታች ለሚደረግ ጨዋታ ተብሎ በወላይታዎች አገር መተራመስ አለበት እንዴ? ንብረት ያወዳድማሉ፡ የስታዲየም ወንበሮችን ሁሉ ይሰባብራሉ፡፡ አዲስን በማጥለቅለቃቸው የአዲስ አበባን ነዋሪ ስራ ትሻምተዋል፡ ከሊስትሮነት ጀምሮ፡፡ በዛ ላይ ጸባይ የላቸው፡፡
https://www.youtube.com/shorts/13hIPsd7 ... ture=share
Re: `ወላይታዎች አገሪቷን በጠበጡት፡ አዲስ አበባ ሲታመስ ነው የዋለው፡፡ ለምንድነው ወላይታዎች ከለላው ብሄር የበለጠ የበዙት? ለምንስ ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ?
Posted: 08 Jun 2025, 15:02
by Horus
Re: `ወላይታዎች አገሪቷን በጠበጡት፡ አዲስ አበባ ሲታመስ ነው የዋለው፡፡ ለምንድነው ወላይታዎች ከለላው ብሄር የበለጠ የበዙት? ለምንስ ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ?
Posted: 08 Jun 2025, 15:16
by Misraq
ጋሽ ጥሌ Union ወገኖችህ welayta (welamo) ዛሬ አኮሩን። ሽንታሙ የአዲስ አበባ ሕዝብ ሲረገጥ ጀግናው የወላሞ ሕዝብ በባዶ እጁ አዲስ አበባ ውስጥ ተቃውሞውን አሰምቷል። ይህ አመፅ ከቀጠለ ጀግናው የወላይታ (ወላሞ) ሕዝብ ለዘመናት ሲዘገር ይኖራል።
አንተ ለዓብይ ተቀጥረህ ስትሰራ ዘመዶችህ ከፋኖ ጋር መሆናቸው ግርምትን አጭሮብኛል
Re: `ወላይታዎች አገሪቷን በጠበጡት፡ አዲስ አበባ ሲታመስ ነው የዋለው፡፡ ለምንድነው ወላይታዎች ከለላው ብሄር የበለጠ የበዙት? ለምንስ ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ?
Posted: 08 Jun 2025, 15:24
by Abaymado
Re: `ወላይታዎች አገሪቷን በጠበጡት፡ አዲስ አበባ ሲታመስ ነው የዋለው፡፡ ለምንድነው ወላይታዎች ከለላው ብሄር የበለጠ የበዙት? ለምንስ ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ?
Posted: 09 Jun 2025, 13:28
by Abaymado
Re: `ወላይታዎች አገሪቷን በጠበጡት፡ አዲስ አበባ ሲታመስ ነው የዋለው፡፡ ለምንድነው ወላይታዎች ከለላው ብሄር የበለጠ የበዙት? ለምንስ ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ?
Posted: 09 Jun 2025, 13:56
by Selam/
ወያኔ ጉራጌዎችን ለማጥቃት ብላ ብዙ ወጣቶችን ከደቡብ አምጥታ አዲስ አበባን አጠለቅልቃው ነበር። ከዚያ ወዲህ ስለተፈጠረው ነገር አላውቅም።
Re: `ወላይታዎች አገሪቷን በጠበጡት፡ አዲስ አበባ ሲታመስ ነው የዋለው፡፡ ለምንድነው ወላይታዎች ከለላው ብሄር የበለጠ የበዙት? ለምንስ ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ?
Posted: 09 Jun 2025, 14:24
by Selam/
ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
ዞረህ ዞረህ ኮሪዶር ነው አንተ የምታሳየው።
አጭበርባሪ ካድሬ!
Horus wrote: ↑08 Jun 2025, 15:02
Re: `ወላይታዎች አገሪቷን በጠበጡት፡ አዲስ አበባ ሲታመስ ነው የዋለው፡፡ ለምንድነው ወላይታዎች ከለላው ብሄር የበለጠ የበዙት? ለምንስ ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ?
Posted: 09 Jun 2025, 15:41
by Abaymado
Re: `ወላይታዎች አገሪቷን በጠበጡት፡ አዲስ አበባ ሲታመስ ነው የዋለው፡፡ ለምንድነው ወላይታዎች ከለላው ብሄር የበለጠ የበዙት? ለምንስ ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ?
Posted: 09 Jun 2025, 16:25
by Za-Ilmaknun
የ ወላይታው ወጣት “እንዋጋ እንዋጋ በለው” እያለ በፉከራ የ መስቀል አደባባይን ሲፎልልበት መዋሉን ስታይ፣ ኦህዴድ አለኝ የሚለው ገዳይ እና አፋኝ ሃይል ምን ያክል ደካማ እንደሆነ ትረዳለህ! በትናንሽ ረብሻ ተጀምሮ ወደ መንግስት ንቀለ-ተከላ የሚደረገው ጉዞ እውን ሲሆን የምናይበት ጊዜ ቀርቧል፣፣
እሯ አለ ወላይታ

♂️

Re: `ወላይታዎች አገሪቷን በጠበጡት፡ አዲስ አበባ ሲታመስ ነው የዋለው፡፡ ለምንድነው ወላይታዎች ከለላው ብሄር የበለጠ የበዙት? ለምንስ ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ?
Posted: 09 Jun 2025, 16:46
by Za-Ilmaknun
ቀልበቢሱ እና በጭበጫው አገዛዝ በዘፈቀደ የሚወስነው ያልታሰበበት ውሳኔ በ ህዝብ እንዲተፋ ቢያደርገውም፣ ከመጥን በላይ የሚስበው ቃታ ግን የ ብዙ ወጣቶችን ህይወት እየቀጠፈ ነው፣፣ በደመነፍስ የሚገሰግስ አገዛዝ ህዝቡ ላይ ጥሎ የሚያልፈው መከራ በ ጥቂት አፈጮሌዎች የሚታከም አይሆንም!
እንዋጋ እንዋጋ በለው
https://www.youtube.com/live/TRQefxBplj ... 0awRGUbmpA