Page 1 of 1

የደቡብ ሕዝብ ፋኖን እንደሚደግፍ አዲስ አበባ ላይ አሳይቷል

Posted: 08 Jun 2025, 13:04
by Misraq
የደቡብ ኤሊት ግን ለብልፅግና በግልፅም በስውርም ይሰራል። እዚህ ፎረም ውስጥ ያሉት የደቡብ ኤሊቶች (Abere, ፍናፍንቱ Selam, Horus, Dama እና Welamow Union) ከዚህ መማር ይኖርባቸዋል




Re: የደቡብ ሕዝብ ፋኖን እንደሚደግፍ አዲስ አበባ ላይ አሳይቷል

Posted: 08 Jun 2025, 13:25
by Selam/
አይ አጭቤው

ቀባዥረህ ቀባዥረህ ስታበቃ፣ መልመጥመጥና ማስታመም ጀመርክ። በምን ታውቃለህ ሰልፍ ከወጡት ውስጥ ምንም ኤሊት ስላለመኖሩ?

ለመሆኑ ዕድሜህ ስንት ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ሽርሙጥና ትምህርት ስትቀስም? የሚገርም ዕኮ ነው፣ ጭልፊቱ disgusting ውታፍ ነቃይነቱን ፍንትው አድርጎ ያሳየውን ሰው ሁሉ፣ ‘ወላጅ እናትህ ሸርሙ’ጣ ነች ሸሌ ነች’ በማለት የተቃጣበትን ክስ diffuse ለማድረግ እንደ ጎዳና ውሻ ይርመጠመጣል። አንተ ደግሞ በግልባጩ፣ ሰላምን ለመተናኮል፣ የአጎትህን የሽርሙጥና አድቬንቸር ትዘከዝካለህ (you basically threw him under the bus)።

ምን ዓይነት አስፀያፊ አስተዳደግ ነው እንዲህ ያረከሳችሁ? ዘር አሰዳቢ!

Re: የደቡብ ሕዝብ ፋኖን እንደሚደግፍ አዲስ አበባ ላይ አሳይቷል

Posted: 08 Jun 2025, 13:27
by Dama
Shabia Mitriaq, stop your toxic divisiveness.