Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11063
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

መለስ ዜናዊ ማረን! ሃይለማርያም ደሳለኝ ይቅር በለን! እውነት ለመናገር በመለስ ዜናዊ ዘመን ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የሚል ስጋት አልነበረኝም። - መሳይ መኮንን

Post by sarcasm » 08 Jun 2025, 11:26

መለስ ዜናዊ ማረን! ሃይለማርያም ደሳለኝ ይቅር በለን! እውነት ለመናገር በመለስ ዜናዊ ዘመን ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የሚል ስጋት አልነበረኝም። መሳይ መኮንን

Please wait, video is loading...

Misraq
Senior Member
Posts: 15408
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: መለስ ዜናዊ ማረን! ሃይለማርያም ደሳለኝ ይቅር በለን! እውነት ለመናገር በመለስ ዜናዊ ዘመን ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የሚል ስጋት አልነበረኝም። - መሳይ መኮንን

Post by Misraq » 08 Jun 2025, 11:36

No principle amongst ደቡቤ ኤሊትስ። They have easily forgotten that Meles Zenawi is the founding father of Oromia and the person behind the Anole Monument that preps the the mindset of Gallas to commit genocide on Amharas.

ለዚህ ነው የደቡብ ኤሊቶች የአማራ ሕዝብን ሕመም አይረዱትም የምንለው።

This pig called Mesay need to be reminded about the ethnic cleansing of Amharas from Welkayt, Raya, Benishangule and Guragerda under the tenure of Meles Zenawi and Welamow hailemariam የunion አጎት

Affable
Member
Posts: 417
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: መለስ ዜናዊ ማረን! ሃይለማርያም ደሳለኝ ይቅር በለን! እውነት ለመናገር በመለስ ዜናዊ ዘመን ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የሚል ስጋት አልነበረኝም። - መሳይ መኮንን

Post by Affable » 08 Jun 2025, 11:49

መሳይ መኮንን የለየለት ባንዳ እየሆነ ነው። ትንሽ ህሊና ቢኖረው ይህን አይልም ነበር። መለሰ ቅንጅት ናዝሬት ሊሰበሰብ አይችልም። ናዝሬት የ ኦሮሞ መሬት ነው ቅንጅት የአማራ ድርጅት ነው ያለ የ “ ያኢትዪጺየ” መሪ ነበር።
እፍረተቢስ። መሳይ መኮንን ሰርቶ መኖር ቢለምድ ጥሩ መሰለኝ።


Post Reply