Re: "ወያኔኮ በግማሽ ኃይል ነው ደብረ ብርሀን የደረሰችው። ግማሹ ኃይል በሰሜን ከአፋር እስከ ሽራሮ ኤርትራን ዘግቶ። በኤርትራ በኩል ምንም ባይኖርስ? ትግራይና ኤርትራ ሰላም ቢሆንስ ኖሮ
ብልፅግና ሆን ብሎ የአማራን economy cripple ለማድረግ የተጠቀመው ሴራ ነው። ጌታቸው በግልፅ ተናግሮታል። ላወደምከው የምትከፍልበት ግዜ ይመጣል። ማንቁርትህን ተይዘህ
Re: "ወያኔኮ በግማሽ ኃይል ነው ደብረ ብርሀን የደረሰችው። ግማሹ ኃይል በሰሜን ከአፋር እስከ ሽራሮ ኤርትራን ዘግቶ። በኤርትራ በኩል ምንም ባይኖርስ? ትግራይና ኤርትራ ሰላም ቢሆንስ ኖሮ
ኣዬ ስታሊን “ቦተሊከኛ” ኣይደለህም ኣይደል!
ያ ሻዕብያን ከኣፋር እስከ ሸራሮ የተከላከው የሕወሓት ግማሽ ሃይል ያልከው ኣካል እንዲሁም
ያ የብልጽግናን ሰራዊት ከ4 ኪሎ ለመገርሰስ ወደ ደብረብርሃን ያቀናው የሕወሓት ግማሽ ሃይል እንዲሁም
ሕወሓትን ለመግጠም በየቦታው የተሰማራው የፒፒ ሃይል በሙሉ ተደማምረው ነበር
እኛ “ወራር ወያኔ” በምንለው በወያኔዎች የተመራው የኢትዮጵያዉያን ወረራ በኤርትራ ላይ ዘምተው የነበሩት፤ ታዲያ ኤርትራዉያን ለስንት ወጥረውና ገትረው ይዘው 3 የወያኔ ወረራዎችን ሲያከሽፉ፡ መጨረሻ ላይም “መግደያ ስፍራቸው” በተባሉ ቦታዎች የኢትዮጵያ ሰራዊት እንዲሰባሰብ በማለም፡ ስልታዊ ማፈግፈግ በማድረግ እነ ባረንቱንም ጭምር በመተው፡ የሕወሓትና የኢትዮጵያን የተደመረ ሰራዊት ወጥመድ ውስጥ በማስገባት ምን እንደተሰራ ለማወቅ ከፈለግክ፡ ጀነራል ፍሊጶስን ወይም ሌሎች ኤርትራዉያን የጦር መኮንኖችን ብታነጋግር ግሩም ማብራሪያ ይሰጡሓል። ይህም ማለት በቡሬ ግንባር፡ በዓይጋ ግንባር በጸሮና ግንባር በባድመ ግንባር ምን እንደተከናወነ ቁልጭ አድርገው ይገልጹልሃል። በተለይ ደግሞ በጸሮና ግንባር ነበር ኣሉ እነ ጀነራል ጻድቃንን ያስለቀሷቸው።
ኣሁን በኤርትራ በኩል ምንም ስጋት ዬልም። ሰላም ሆኗል። እስቲ ኣሁን ዬሚሆነውን ደግሞ እናያለን! እንደኛ እንደኛ ወሬውና ጉራዉ ቆይቶ “ፊዚካል ዲማርኼሽን” መቅደም ይገባዋል። viewtopic.php?f=2&t=308857

አቢይ አሕመድ አንድ ጠጠር ወደ ትግራይ አይወረወርም ነበር። ኢሳያስን ተማምኖ ነበር ትግራይን የወጋው።
Re: "ወያኔኮ በግማሽ ኃይል ነው ደብረ ብርሀን የደረሰችው። ግማሹ ኃይል በሰሜን ከአፋር እስከ ሽራሮ ኤርትራን ዘግቶ። በኤርትራ በኩል ምንም ባይኖርስ? ትግራይና ኤርትራ ሰላም ቢሆንስ ኖሮ
ያኔ በነፍስኄር አቶ መለስ ግዜ
ወያኔ ትግራይ አንድ ጠጠር ወደ ኤርትራ አትወረውርም ነበር። የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችን ተማምና ነበር ኤርትራን የወረረችው።
አሁን በዶ/ር ደብረጽዮን ግዜ
ወያኔ ትግራይ አንድ ጠጠር ወደ ኤርትራ አትወረውርም ነበር። በኢትዮጵያ ሰፊ ህዝብ ገንዘብ የገዛቻቸውን ሚሳይሎች ተማምና እንዲሁም የኤርትራ ሰራዊት በቀጣይ ስደት ፈርሷል ብላ ተማምና ነበር ኤርትራን በሚሳይሎች የደበደበችው።