ፍናፍንቱ Selam የአገው ሕዝብ ነጋ ጠባ ሲሰደብ ዝም ብለህ የደቡብ ኤሊቶች ስል ምን አንጨረጨረህ
Posted: 07 Jun 2025, 22:55
.
.
.
Fake Ethiopianist especially የደቡብ ኤሊት trade mark ይሃው ነው፥፥ ሰሜነኞች ብሎ የፈረጃቸው እንደፈለገ ቢሰደቡ ቢጨፈጨፉ ውስጡ ደስታ ነው፥፥ ኦሮሞ እና ደቡብ ከተነካ ግን ኢትዮጵያ በሚለው ስም ተደብቆ ዘረኛ ጎጠኛ እያለ የሞራል የበላይነት ሊጫወት ይፈልጋል፥፥ የተበላ እቁብ ነው
.
.
Fake Ethiopianist especially የደቡብ ኤሊት trade mark ይሃው ነው፥፥ ሰሜነኞች ብሎ የፈረጃቸው እንደፈለገ ቢሰደቡ ቢጨፈጨፉ ውስጡ ደስታ ነው፥፥ ኦሮሞ እና ደቡብ ከተነካ ግን ኢትዮጵያ በሚለው ስም ተደብቆ ዘረኛ ጎጠኛ እያለ የሞራል የበላይነት ሊጫወት ይፈልጋል፥፥ የተበላ እቁብ ነው
Selam/ wrote: ↑07 Jun 2025, 21:04አጭቤው
ሆኖም በሁሉም የስርዓት አቀማመጥ በዳዮቹና ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጩት ክፉ ፖለቲከኞች፣ ስግብግብ ኤሊቶችና፣ አጭበርባሪ ካድሬዎች መሆናቸው እየታወቀ፣ ደቡብ፣ ጉራጌ፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ዲቃላ እያለ ብሄሮችን በጅምላ የሚሳደብ፣ አስመሳይ መርዝ ወይንም ልቡ የደነደነ ደንቆሮና ዕርጉም ብቻ ነው።
Misraq wrote: ↑07 Jun 2025, 12:06ፀረ አማራው የደቡብ ኤሊትና የቱለማ ድቅሎች አማራን የሚፈልጉት በጦር ሜዳ በማዝመት ፍላጎታቸውን ማሳካት እና ስልጣናቸውን ማራዘም ነው። ለዚህም ብዙም ስልጠና ሳያስፈልገው reliable ተዋጊ ሃይል ሲመለምሉ የኖሩት ከአማራው ማሕበረሰብ ነው። ይህን በማድረግ ሰፊውን የአማራ ሕዝብ በአካባቢው ሁሉ የተጠላ እንዲሆን አድርገውታል።
አፋሕድ ውስጥ ሰርጎ የገባው ግምቦቴ የዲቃላ ስብስብ እና ደቡቤ አማራውን እንደ foot soldier ለመጠቀም ከሚያቀርቡት ልፍስፍስ ሃሳብ መሃከል "አማራ በመላ ሃገሪቱ ይናራል" የሚለው ሲሆን የዚህ ትርጉም አማራን ከጫፍ እስከጫፍ እናዘምተዋለን ማለት ነው።
ይህን ሲሉ ግን የአማራ ሕዝብ ምን ያገኛል ከዚህ Adventure ተብለው ሲጠየቁ "ፋኖ ወደ ማሳውና እርሻው ይመለሳል" ነው ያሉን።
አዲሱ የአማራ ትውልድ በዚህ ረገድ ግልፅ መስመር አስቀምጧል። ይህም
1) አማራ ዓፅመ ርስቱን በሙሉ ያስምምልሳል። ይህ የቀድሞዋ በራራ (Addis Abeba), ፈጣጋር, ቢዛሞ, ወልቃይት-ፀገዴ, ደራ, መተከልን እና ራያን ይጨራል።
2) ወንድም የሆነው የጉራጌ ሕዝባችን ፡ ጋሞ ፡ የም እንዲሁም ታሪካዊ የደቡብ አቢስንያ አካላትን በአካባቢው ሕዝብ consensus እና ነፃ ፍቃድ ብቻ ሕብረት ፈጥሮ ወይ ይቀላቅላል ወይንም ጥበቃ ከለላ ይሰጣል።
3) ከሌላው የሃገሪቱ ክፍል ጋር ከተቻለ አዲስ contract አብሮ ለመቀጠል ካልሆነም peaceful divorce ያከናውናል። በግድ የሚሆን አንድነት የአማራ ልጅ አይሻም። Be it Federalism or National civic political system, if true representation and fair election is conducted Amhara will not be harmed.