Re: ጋሽ ጥሌ Chillin' Like a Villain
እንዴ ደቡቤው ጋሽ ጥሌ ትግሪኛ እና ክራር የት ተማረ?
Re: ጋሽ ጥሌ Chillin' Like a Villain
ጋሽ ጥሌ ታሪከኛ ናቸው!
Re: ጋሽ ጥሌ Chillin' Like a Villain
ታሪክ ሰሪ የወላሞ ተወላጅ ናቸው።

ይህ ዘፈን ለሳቸው ነው የተዘፈነው
ይህ ዘፈን ለሳቸው ነው የተዘፈነው
Re: ጋሽ ጥሌ Chillin' Like a Villain
ጢዝ መከበር አለበት!
Re: ጋሽ ጥሌ Chillin' Like a Villain
ጋሽ ጥሌ የወንድ ጢዝም ሲመለከት እንደሚሻፍድ እዚህ ፎረም ውስጥ ታዝበናል
