Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 15556
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የደቡብ ልሂቃን እና የቱለማ ድቅል ግምቦቴዎች መሪ ብለው በሰየሙት እስክንድር ሸዋን ደም እያቃቡት ነው፥፥ መቶ ፋኖዎች በእርስ በእርስ ውጊያ አልቀዋል

Post by Misraq » 07 Jun 2025, 18:42

.
.
.
እስክንድር የተባለ የቱለማና የግንቦት ሰባት ፈረስ በለስ ቀንቶት ሸዋን በሁለት ከፍሎ እያጠዛጠዘው ነው፥፥ ይህ ግለሰብ የመሪነት ብቃት ቢኖረው ፋኖ በሸዋ ውስጥ እንዲገዳደል አያደርግም ነበር፥፥ በለስ አልቀና ብሎት ጎጃም ውስጥ አንጃ ለመፍጠር ያሰበው ሳይሳካለት ቀርቶ በወሎም እጁን ተቆርጦ ኖሮአል፥፥ በቅርቡም እንዳየነው ጎንደሮችን ማገዳደል ጀምሮ አሁን ነቄ ብለው ቃታ አንሳሳብም ብለዋል፥፥ በሸዋ ግን ፋኖን እያጨራረሰ ነው፥፥ የተረገመ እባብ




Post Reply