Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36889
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 07 Jun 2025, 17:40
ይልቅስ ኢትዮጵያ ኤርታውያንን ማባረር ቀጥላለች ።
አስመራ በገንዘብ እጥረት ቀውስ ገብቷል ።
ሲቀጥል ኤርትራ መክፈል ያለባት 10 ሚሊዮን ዶላር አለም ፍርድ ቤት መወሰድ አለባት
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36889
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 07 Jun 2025, 17:50
-
Affable
- Member
- Posts: 460
- Joined: 15 Jul 2023, 13:21
Post
by Affable » 07 Jun 2025, 18:04
አሁን ሁኔታዎች ተቀይረዋል። የትራይባል ፓለቲከኟችና የ ኢትዪጺያ የመጨረሻው ግብግብ መሰለኝ እየተከሰተ ያለው። የ ኢትዪጺያ መንግስትም በ ኢሳያስ የሚነዳው የትራይባል መንጋም ይህን ጠንቅቆ ያውቃል። እነ ጀዋር መሀመድ፣ ደብረፅዪን እና የአማራ ትራይባሊስቶች ግንባር ሲፈጥሩ የመጨረሻ የኑዛዜ ግዜ ላይ ያሉ መሆኑን መረዳት የፓለቲካ ሳይንቲስት መሆንን አይጠይቅም። የጎረቤታችን የጃጀው መሪ “መጨረሻውን ያሳምርለት” ብለው የሚወዱት የሚፀልዪበት ግዜ ደርሰናል። ኢትዪጺያ ታሸንፋለች። ለሰከንድ ጥርጣሬ የለኝም።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36889
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 07 Jun 2025, 18:18
Affable wrote: ↑07 Jun 2025, 18:04
አሁን ሁኔታዎች ተቀይረዋል። የትራይባል ፓለቲከኟችና የ ኢትዪጺያ የመጨረሻው ግብግብ መሰለኝ እየተከሰተ ያለው። የ ኢትዪጺያ መንግስትም በ ኢሳያስ የሚነዳው የትራይባል መንጋም ይህን ጠንቅቆ ያውቃል። እነ ጀዋር መሀመድ፣ ደብረፅዪን እና የአማራ ትራይባሊስቶች ግንባር ሲፈጥሩ የመጨረሻ የኑዛዜ ግዜ ላይ ያሉ መሆኑን መረዳት የፓለቲካ ሳይንቲስት መሆንን አይጠይቅም። የጎረቤታችን የጃጀው መሪ “መጨረሻውን ያሳምርለት” ብለው የሚወዱት የሚፀልዪበት ግዜ ደርሰናል። ኢትዪጺያ ታሸንፋለች። ለሰከንድ ጥርጣሬ የለኝም።
ይቺ አገር እንደ ድሮ ግብጽና ሱዳን ይህና ያ ጎሬላ እያደራጁ የሚረብሿት ነገር ከመሆን አልፋ መሄዷን በፍጹም ሊገባቸው አልቻለም ። ኢትዮጵያኮ የባዮሜትሪክ መታወቂያ ለያንዳንዱ ሰው በመስጠት ከፍተኛ የመረጃና የሴኩሪቲ ፣ ባርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የታገዘ ጥበቃ የሚደረግላት እንደ ሆነች በፍጹም የገባቸው አይመስለኝ።