Kassa Ambessaw"ኢትዮጵያ በሁለት ዓመት ውስጥ ከውጭ እርዳታ ጋር ፍቺ ትፈፅማለች፣ ከሁለት ዓመት በኋላ EthioAid (እንደ USAID መሆኑ ነው) ተመስርቶ ኢትዮጵያ የተቸገሩ ሀገራትን ትረዳለች" ይህን የተናገረው ካሊጉላ አህመድ ነው፣ ይህ ንግግር ብቻውን የአማኑኤ ሆስፒታል ሰርተፍኬት ያህል ነው፣ አጠገቡ ያሉ ሰዋች ምን እንደሚጠብቁ ሊገባኝ አልቻለም፣
ኢትዮጵያ ከውጭ እርዳታ ጋር ፍቺ ትፈፅማለች የሚለውን ቅዥት ተወውና ከኢትዮጵያ የባሰ ደሀ ሀገር ከየት ተገኝቶ ነው ኢትዮጵያ የምትረዳው? የሚል ጥያቄ አንሳ፣
[ለጠቅላላ እውቀት ይሆናችሁ ዘንድ] በአለማችን ውስጥ 1.1 ቢሊየን ህዝብ በከፋ ድህነት (acute poverty) ውስጥ ይኖራል፣ ከነዚህ ውስጥ ግማሽ የሚሆኑት የሚገኙት በአምስት ሀገራት ውስጥ ነው፣ 234 ሚሊየን በህንድ፣ 93 ሚሊየን በፓኪስታን፣ 86 ሚሊየን በኢትዮጵያ፣ 74 ሚሊየን በናይጄሪያ፣ 66 ሚሊየን ደግሞ በኮንጎ ይገኛሉ፣
በህንድና በፓኪስታን የከፍ ድህነት አለ ካላችሁ ስህተት ውስጥ ትወድቃላችሁ፣ በህንድ ውስጥ የከፋ ድህነት ውስጥ የሚኖረው ህዝብ 16.4% የሚሆነው ነው፣ የህንድ የህዝብ ብዛት 1.4 ቢሊየን መሆኑን አትዘንጉ፣ በፓኪስታ 38.75%፣ በናይጄሪያ 32.89%፣ በኮንጎ 64.39% ህዝብ ህይወቱን በከፋ ድህነት ውስጥ ይገፋል፣ ከህዝብ ቁጥር አንፃር ካየነው የኮንጎ በጣም አሳሳቢ ነው፣ ከኮንጎ የበሳች አንድ ሀገር አለች፣ እሷም ካሊጉላ አህመድ የሚመራት ኢትዮጵያ ናት፣ ከ126.5 ሚሊየን በላይ ይሆናል ተብሎ ከሚገመተው ጠቅላላ ህዝብ 86 ሚሊየኑ (68%) አስከፊ ድህነት ውስጥ ይኖራል፣
ይህን የሚነገርን የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሬግራም (UNDP) እና ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ የዛሬ የዛሬ አመት (2024) ይፋ ያደረጉት ጥናት ነው፣
የዛሬ ሁለት ዓመት የወጣ የUNDP ጥናት ይፋ እንዳደረገው ከ20 ቢሊየን በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ የዛሬ ሰባት ዓመት የተሻለ ድህነት ውስጥ ነበር፣ ዛሬ እንኳን ሌላው ህዝብ የመንግስት ሰራተኛው (ደመወዝተኛው) እርዳታ ይፈልጋል፣
ይህቺን ሀገር ፈጣሪ ይሁናት፣
ካሊጉላ አህመድ
Last edited by Zmeselo on 07 Jun 2025, 16:00, edited 1 time in total.
Re: ካሊጉላ አህመድ
ጦርነት ይቁም! አገዛዝ ያብቃ! ሰላም ይምጣ! | ታላቅ የተቃውሞ ትእይንተህዝብ በቀጥታ ስርጭት! 06/07/25
https://www.youtube.com/live/JHdYtwAFRY ... UTckO3mbNf
Re: ካሊጉላ አህመድ
When President Isaias says Abiy Ahmed's warmongering, expansionist 'Oromummaa' elite doesn’t speak for the Oromo people - he’s not guessing.
He’s stating a fact backed by reality.