የኢትዮጵያ መንግስት ለዛሬ ለተጠራዉ ታላቅ ትዕይንት መልስ ሰጠ!
Posted: 07 Jun 2025, 14:50
የባንዳ ስብስብ ጦርነትን አስቆማለሁ ብሎን ስያባቃ፣ መልስ ብሎ ደግሞ የፖለቲካ አቋም አለኝ፣ የመንግስት ተቋዋሚ ነኝ ብሎን የለምንም እፍረት ገለፀልን፣ አደራዳሪ መስሎ ከቀረበ ቦኃላ። እፍረት እንደሆን ድሮ ጠፈ። የኢትዮጵያ መንግስትም በበኩሉ በርቱበት፣ እኔም የራሴን ትዕይንት አዘጋጅቼአለሁ ብሎ በዕለቱ የስመረቀዉን ስፔሻል ኮማንዶ ና የአየርወልድ ሙያን የተካኑ ምርጥዬ የአገር ልጆችን ትዕይንት አቀረበ።
አንድ ነገር እዚህ ላይ መድገም እፈልጋለሁ፤ ጦርነትን አልወደም፣ ጦርነት አዉዳሚ ነዉ፣ የአገሬ ዜጋ ይቅር ና የማንም አገር ዜጋ በጦርነት ተማግዶ ሕይወቱን እንዲያጥ ማየት በጣም ልቤን ይሰብራል። ጦርነት ተመራጭ መንገድ አይደለም፣ የመጨረሻ መብቴ እንጂ። ጦርንትን አስቆማለሁ ብሎ የምነሳ ማንም አካል ልደገፍ ይገባል። ጦርነት የምካሄደዉ ግን በሁለት አካሎች መኃል ነዉ፣ ሁለቱንም መቀራረብና ለግጭቱ መንስዔ የሆነዉን ጉዳይ አጣርቶ መስወገድ ፅድቅ ሀሳብ ነበር። ሆኖም ግን የአገርን ሕልዉና ና ሉዓላዊነትን ለመስጠብቅ የምከፈለዉን መስዋእትንትን መኮነን ና አንዱን ወገን ብቻ እንደ ጥፋተኛ አድርጎ ለመሳል መሞከር፣ የአገር ጠላትነት እንጂ ሌላ ነገር መሆን አሽችልም። ይህ ጦርነትን አስቆማለሁ ብሎ ብቅ ያለዉ ና ወዲያዉ ደግሞ የፖለቲካ አቋም ይዤአለሁ የምለን ስብስብ ሌላ ተላላኪ እንጂ ሌላ ምንም ልሆን አይችልም፣ ልወገድ ይገባል፤ ለአገር ሕልዉና ስባል።
ኢትዮጵያ ለዘላላም ተከብራ ና ታፍራ ትኑር!