Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12410
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 07 Jun 2025, 14:50
የባንዳ ስብስብ ጦርነትን አስቆማለሁ ብሎን ስያባቃ፣ መልስ ብሎ ደግሞ የፖለቲካ አቋም አለኝ፣ የመንግስት ተቋዋሚ ነኝ ብሎን የለምንም እፍረት ገለፀልን፣ አደራዳሪ መስሎ ከቀረበ ቦኃላ። እፍረት እንደሆን ድሮ ጠፈ። የኢትዮጵያ መንግስትም በበኩሉ በርቱበት፣ እኔም የራሴን ትዕይንት አዘጋጅቼአለሁ ብሎ በዕለቱ የስመረቀዉን ስፔሻል ኮማንዶ ና የአየርወልድ ሙያን የተካኑ ምርጥዬ የአገር ልጆችን ትዕይንት አቀረበ።
አንድ ነገር እዚህ ላይ መድገም እፈልጋለሁ፤ ጦርነትን አልወደም፣ ጦርነት አዉዳሚ ነዉ፣ የአገሬ ዜጋ ይቅር ና የማንም አገር ዜጋ በጦርነት ተማግዶ ሕይወቱን እንዲያጥ ማየት በጣም ልቤን ይሰብራል። ጦርነት ተመራጭ መንገድ አይደለም፣ የመጨረሻ መብቴ እንጂ። ጦርንትን አስቆማለሁ ብሎ የምነሳ ማንም አካል ልደገፍ ይገባል። ጦርነት የምካሄደዉ ግን በሁለት አካሎች መኃል ነዉ፣ ሁለቱንም መቀራረብና ለግጭቱ መንስዔ የሆነዉን ጉዳይ አጣርቶ መስወገድ ፅድቅ ሀሳብ ነበር። ሆኖም ግን የአገርን ሕልዉና ና ሉዓላዊነትን ለመስጠብቅ የምከፈለዉን መስዋእትንትን መኮነን ና አንዱን ወገን ብቻ እንደ ጥፋተኛ አድርጎ ለመሳል መሞከር፣ የአገር ጠላትነት እንጂ ሌላ ነገር መሆን አሽችልም። ይህ ጦርነትን አስቆማለሁ ብሎ ብቅ ያለዉ ና ወዲያዉ ደግሞ የፖለቲካ አቋም ይዤአለሁ የምለን ስብስብ ሌላ ተላላኪ እንጂ ሌላ ምንም ልሆን አይችልም፣ ልወገድ ይገባል፤ ለአገር ሕልዉና ስባል።
ኢትዮጵያ ለዘላላም ተከብራ ና ታፍራ ትኑር!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12410
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 07 Jun 2025, 15:10
ነባር ፊት፣ አዲስ ስም፤ ክስረቱ ዛሬ ደግሞ ተላላኪነቱን "ጦርነት ይቁም፣ አገዛዝ ያብቃ፣ ሰላም ይምጣ" በምል የከሰረ አባባል የመስከረም 30ን ክስረቱን ደገመዉ! የተዋረደ ግለሰብ!
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11063
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 09 Jun 2025, 19:37
DefendTheTruth wrote: ↑07 Jun 2025, 14:50
የባንዳ ስብስብ ጦርነትን አስቆማለሁ ብሎን ስያባቃ፣ መልስ ብሎ ደግሞ የፖለቲካ አቋም አለኝ፣ የመንግስት ተቋዋሚ ነኝ ብሎን የለምንም እፍረት ገለፀልን፣ አደራዳሪ መስሎ ከቀረበ ቦኃላ። እፍረት እንደሆን ድሮ ጠፈ። የኢትዮጵያ መንግስትም በበኩሉ በርቱበት፣ እኔም የራሴን ትዕይንት አዘጋጅቼአለሁ ብሎ በዕለቱ የስመረቀዉን ስፔሻል ኮማንዶ ና የአየርወልድ ሙያን የተካኑ ምርጥዬ የአገር ልጆችን ትዕይንት አቀረበ።
ጦርነት ይቁም ላለ እንደዚህ መልስ? "conflict mentality የወረረው እያሉኝ ነው" ብሏል ማርሻሉ።
ሰላም ይወረድ ላለማ በሰላም ማነጋገር ነው የሚሻለው።
Please wait, video is loading...
-
Affable
- Member
- Posts: 417
- Joined: 15 Jul 2023, 13:21
Post
by Affable » 09 Jun 2025, 21:44
Eden, ስለ ሰላም ወሬ ትተን — የጨነቀው እርጉዝ ያገባል አይነት ነገር ነው አጎቶችሽና የዘመኑ ፍቅረኞቻቸው እያረጉ ያሉት።
ለእኔ ትልቅ አጀንዳ ሆኖ መወያየት የሚያስፈልገው የ Ayatollah — አንቺ Jawar ነው የምትይው መሰለኝ — የአእምሮ ጤንነት ነው። የሚያወራው ወሬ ሁሉ የአማኑኤል ሆስፒታል በሽተኛን ሳይቀር የሚያሳቅቅ እየሆነ ነው።
ባለፈው ቤተመንግስቱ መሸጥ አለበት ብሎ ሲሞግት ሰማሁ። ምን ማለት ነው ብየ ስገረም ሰነበትኩ። የትላንትናው ወሬው በጣም የሚያሳዝንም የሚያሳቅቅም ነው።
የስብሰባውን ዋና እላማ ልንገርሽ , ያልተነገረውን። በጦርነት ወደስልጣን መምጣት እንደማይቻል ከተገነዘቡ ሰንብቶአል። ስልጣንን ለብቻቸው መያዝ የማይቻል ከሆነ መጋራት መቻል አለበት ባይ ናቸው። የሽግግር መንግስት የሚለው ትርክት ትዝ አለሽ።
ያ ማለት አቢይ አወ እውነታችሁን ነው መንግስት የለም ብሎ ከነሱ ጋር መንግስት ለመፉጠር ይሞክራል ኢትዪጺያን ለማዳን ነው ትርክቱ። እቺ የፈረደባት ኢትዪጺያ እንደ ብርጭቆ እንደምትፈረካከስ ነው ስልጣን የሚሹ ወዳጆቻችን ሲሰብኩን የኖሩት። She is going to be ok, Eden.
ወደ ዘጠና አመት የተቃረበ ሽማግሌ በጣም አብዛኛው ወጣት የሚኖርባት ኢትዪጺያን የሚወክል የዘመኑ ፓለቲከኛ ሊሆን አይችልም ብየ ብሞግት አንቺም የምትደግፊኝ መሰለኝ። ልደቱ ፣ አቦ ሰብሀት ፣ Ayatollah እና የመሳሰሉት they are the past. The sooner they drill this fact to their brains, the better Ethiopian politics would become.