Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 15374
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ጀግናው ራስ አርበኛ ዘሜ በዛሬው በይነ-መረብ ትዕይንተ ሕዝብ ያደረገው ንግግር

Post by Misraq » 07 Jun 2025, 14:35

.
.
.
ቆፍጣናው የበላይ ትንፋሽ ፤ የአማራ ብሔርተኝነት ቀስቃሽና መሪ ያስተላለፈው ጠንከር ያለ ቃል እነሆ። ዘሜ ለአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪነቱ አማራ ሲል ራሱ ቶኑ ያስታውቃል። እንደ ቱልማ ዲቃላው እስክንድር ተሽኮርማሚ ልወደድ ባይ አይደለም።


Union
Senior Member
Posts: 11870
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ጀግናው ራስ አርበኛ ዘሜ በዛሬው በይነ-መረብ ትዕይንተ ሕዝብ ያደረገው ንግግር

Post by Union » 07 Jun 2025, 14:45

አገው ዘመነ :lol: :lol: :lol:

TDFን ተቀላቅያለሁ ካለ ቦሀላ ነው የሱ ነገር የሞተው :lol:

ደቡብ ጎንደር እና ሙሉ ጎጃም የአገው ነው ያለውስ :lol:

እናቴ አገው ያፏጨውን አይመልስም ነው ምናምን ብላኛለች ያለውስ :lol:

እኔ የምታገለው ሸዋን ስልጣን ላይ ለማምጣት አደለም ያለውስ። በሱ ቤት አማራን መከፋፈሉ እኮ ነው :lol:

የማይካድራው ጭፍጨፋ ተጠያቂው ህውሀት ሳይሆን ሆዳሞች ናቸው ያለውስ :lol:

Misraq wrote:
07 Jun 2025, 14:35
.
.
.
ቆፍጣናው የበላይ ትንፋሽ ፤ የአማራ ብሔርተኝነት ቀስቃሽና መሪ ያስተላለፈው ጠንከር ያለ ቃል እነሆ። ዘሜ ለአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪነቱ አማራ ሲል ራሱ ቶኑ ያስታውቃል። እንደ ቱልማ ዲቃላው እስክንድር ተሽኮርማሚ ልወደድ ባይ አይደለም።


Abere
Senior Member
Posts: 13832
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጀግናው ራስ አርበኛ ዘሜ በዛሬው በይነ-መረብ ትዕይንተ ሕዝብ ያደረገው ንግግር

Post by Abere » 07 Jun 2025, 14:51

የኤርትራው አዛውንት ስብሃት ነጋ እና የጎጃሙ ዳግማዊ ስብሃት ነጋ የጽምዶ ትርዒት። የልጅ ወሬ አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ ። የልጅ እንጅ እና ምላስ አይገባበት አይለክፈው የለም እንደ ዝንብ ዘሎ ጥልቅ። ይህ ስብስብ በአብላጫው ድፍን ህዝብ የሚያውቃቸው የፓለቲካ ቁማርተኞች የኢህ አድግ እና የኦነግ አገልጋዮች ናቸው። ይህ ስብስብ ከአዐብይ አህመድ የኦሮሙማ -ፒፒ ስብስብ በምን ይዘት ይለካል - በፓለቲካ ቀውስ ጠመቃ ስራ ልምድ እኩል ናቸው፤ በዕድሜ እኩል ናቸው። አዲስ ሀሳብ የላቸው የነጠፉ ናቸው። ትንሽ የተሻለ አድናቆት ያገኙት የሱማሌው ተናጋሪ እና ኦባንግ። በእውነት በቁሙ የሞተ ካልሆነ በስተቀር ስብሃት ነጋ ምኑ ይደመጣል? ያው ጥሬ ወያኔ ሻዕብያ ነው - ጫካ ቁጭ ብሎ ስለጻፈው አማራን የማጥፊያ ኢ-ህገ መንግስት ያወራል። የጎጄው ጥጃው ስብሃት ነጋ - ያማያድግ ጥጃ ብዙ ።። ምን ይላል ነው።

Disclosure: I did not watched the Sebhat Nega of ጎዣም, because I know it would be childish me me to power by being a service of TPLF,Shabia and OLF.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12398
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጀግናው ራስ አርበኛ ዘሜ በዛሬው በይነ-መረብ ትዕይንተ ሕዝብ ያደረገው ንግግር

Post by DefendTheTruth » 07 Jun 2025, 14:59

አላዳመጥኩኝም ጊዜ ለሁሉም ነገር ስለሌለኝ፣ አንድ ነገር ግን ትዝ አለኝ። 95% ያህሉን የአማራ ክልል ተቆጣጥረናል ብላችዉ ስታበቁ እንዴት ነዉ ዛሬም ከሆነ ጫካ ዉስጥ መልዕክታችዉን የምታስተላልፉት የምለዉ ጥያቄ መጠብኝ፣ እንዴት ነዉ ነገሩ?

95% ያህሉን ተቆጣጥራችዉ አሁንም ከቁጥቋጦ ዉስጥ መዉጣት ያቃታችዉ፣ ብያንስ ለእንደዚህ አይነት ዝግጅት? ጉዳችዉ አያልቅም!
Misraq wrote:
07 Jun 2025, 14:35
.
.
.
ቆፍጣናው የበላይ ትንፋሽ ፤ የአማራ ብሔርተኝነት ቀስቃሽና መሪ ያስተላለፈው ጠንከር ያለ ቃል እነሆ። ዘሜ ለአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪነቱ አማራ ሲል ራሱ ቶኑ ያስታውቃል። እንደ ቱልማ ዲቃላው እስክንድር ተሽኮርማሚ ልወደድ ባይ አይደለም።


Union
Senior Member
Posts: 11870
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ጀግናው ራስ አርበኛ ዘሜ በዛሬው በይነ-መረብ ትዕይንተ ሕዝብ ያደረገው ንግግር

Post by Union » 07 Jun 2025, 15:21

አገው ዘመነች እኮ ሀይለኛ እስክስታ መቺ እኮ ነች።፡

1. ህውሀት አገው ዘመነን በኪነትነት የመለመለችው የዛሬ 25አመት
ገደማ ነው። ኪነት ተወዛዋዥ ነኝ እያልክ የአማራ ወጣቶችን ሰልል
ተብሎ ነው ህውሀት የወጣቶች ሊግ በጎጃም ሀላፊ ብላ
የሾመችው።ፈረንጆቹ ፍቃድ ካልሰጡ ህውሀት አንድ ነገር ማድረግ
እንደማትችል ግልፅ ነው

2. አገው ዘመነም ሹመቱን ተቀብሎ የአማራ ወጣቶችን ሲሰል
ሲያስገድል ኖረ።

3. ከዛም ህውሀትአገው ወደ ኤርትራ ላከችው።

4. ኤርትራም 7 አመት ሙሉ የግንቦት 7 በኤርትራ መስራች እና ቃል
አቀባይ ሆኖ ሲገድል ሲያስገድል ከረመ። አገው ኢሳያስም አገው
ዘመነን ስልጠና ሲሰጠው ከረመ

5. አማራን ሿሿ መስሪያችን ሰአት ደረሰ ብለው፣፡ልክ አገው አብይ
ጋላን ተቆጣጥሮ ስልጣን ከያዘ ቦሀላ፣ አገው ኢሳያስ ዘመነን ወደ
ባህር ዳር ላከው። ባህርዳር እንደገባ የግንቦት 7 ጠላት ነኝ እያለ
down down ብርሀኑ ነጋ ማለት ጀመረ :lol:። down down
ብርሀኑ ነጋ ያለው አማራን ከጉራጌ እናጣላለን በሚል ሿሿ ነው።
አልተሳክቶም እንጂ።

6. ከዛ ባህርዳር ገብቶ ቆይቶ ዘሙዬ የኩበት ጉማጅም "አማራ አማራ
አማራ..." እያለ ለመጀመሪያ ግዜ ንግግር አደረገ። አማራ ነኝ እያለ
ያዙኝ ልቀቁኝ አለ።

7. ከዛም ፈረንጅዬ ቶሎ ብላ በBBC ኢንተርቪው አደረገችው። እሱም
2ሚልዮን አማራ ፋኖ እመለምላለሁ አስታጥቃለሁ ብሎ ፎገረ።
ተከተሉኝ ብዬ አማራዎችን አስገብቼ እጨፈጭፋቸዋለሁ ማለቱ ነው፣
በፖለቲካ ቋንቋ።

8. ፈረንጅዬ ደግሞ የBBCውን ቃለ መጠይቅ አራገበችው። ዘሜ
የኩበት ጉማጅ የአማራ መሪ አስባለችው።፡ :lol:

9. ከዛ ነቄው ጎንደሬ አማራ ደግሞ "ዘመነ የምትባል ቁጭራ አገው፣ አማራ አማራ እያልክ እንደ ቁራ የምትጮኸውን ነገር አቁም የማናውቅህ እንዳይመስልህ አልነው :lol:

10. ኤርትራ ውስጥ የነበሩት አርበኞች እየወጡ አገው እንደ ሆነ እና ኪነት በነበረበት ግዜ የገደላቸውን ወጣቶች ስም ዝርዝር ይዘው ከች አሉአ። :lol: አይ ጎንደሬ አማራ አንጀት አርስ :lol: ከዛም ኤርትራ ውስጥ ሆኖ ግንቦት 7 ነኝ Ethiopiansit ነኝ እያል ሲገድል የነበረውን በሙሉ አውጥተው ዘረገፋለት።

11. ከዛም ዘሙዬ በንዴት እናቴ አገው ያኘከውን ምናምን ብላኛለች፣ ጎንደሬዎችን ልክ አስገባቸዋለሁ። ደቡብ ጎንደር የአገው ነው፣ ሙሉ ጎጃም የአገው ነው እያለ ወጥቶ መፎከር ጀመረ :lol:

Union
Senior Member
Posts: 11870
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ጀግናው ራስ አርበኛ ዘሜ በዛሬው በይነ-መረብ ትዕይንተ ሕዝብ ያደረገው ንግግር

Post by Union » 07 Jun 2025, 15:28

ከዛ ሞተ :lol: :lol: :lol:

ከዚ ቦሀላ ምንአባቱ ማድረግ ይችላል :lol:

Union
Senior Member
Posts: 11870
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ጀግናው ራስ አርበኛ ዘሜ በዛሬው በይነ-መረብ ትዕይንተ ሕዝብ ያደረገው ንግግር

Post by Union » 07 Jun 2025, 15:33

አሁንም አይኑን በጨው አጥቦ አማራ ነኝ እያለ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 15374
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጀግናው ራስ አርበኛ ዘሜ በዛሬው በይነ-መረብ ትዕይንተ ሕዝብ ያደረገው ንግግር

Post by Misraq » 07 Jun 2025, 16:04

ብልፅግና ኦሮሙማ በዛሬይቱ እለት YouTube ን በሙሉ ብሎክ አድርጎ ዓብይ ይብቃው ያሉበትን ትዕይንት ከሕዝብ እይታ ሰውራል።

የብልፅግና ተከፋይ የደቡብ ኤሊቶችም እንደ ኦሕዴድ ይህን ትዕይንት ሲቃወሙና ሲያናንቁ ውለዋል። :lol: :lol:

ወላሞው Union በዚህ thread ብቻ 5 ግዜ ተቃውሞውን በስድብ ሲገልፅ አለቃው ጋላ DDT ግን አንድ ግዜ ብቻ መልስ በመስጠት ተቃውሟል። የሶዶ ጉራጌው ተለጣፊ ሆረስ ወላሞው unionን በሚያንቅ መልክ ይቃወማል ተብሎ እየተጠበቀ ነው።

ሌሎቹ የደቡብ ኤሊቶች ለምሳሌ ፍናፍንቱ Selam እና ስልጤው Dama ገና አቋማቸውን አላሳወቁም። ነገር ግን ለብልፅግና ድጋፋቸውን ያሳያሉ ሲሉ ተንታኞች ገልፁዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ደቡቤው Abere ይህን ትዕይንት ጠረጴዛ እየደበደበ ተቃውሟል። ለብስጭቱ ማብረጃም ሚስቱ ኤሊ 🐢 ቀቅላ እንድታበላው ጠይቋል





Post Reply