Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Odie
Member
Posts: 4410
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የተላላኪ አንድነት ቲክቶክ ማህበር v. የኢትዮጵያ አጀንዳ

Post by Odie » 07 Jun 2025, 14:55

Horus wrote:
07 Jun 2025, 14:28
ሆረስ ቆራሌው!

ሌላስ!
ደካማ :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 36872
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የተላላኪ አንድነት ቲክቶክ ማህበር v. የኢትዮጵያ አጀንዳ

Post by Horus » 07 Jun 2025, 15:03

ኦዴ፣
ደግሜ ልንገርህ ጉራጌ ግብጽና ሻቢያ ባዘጋጁት የቲክ ቶክ ድራማ እንኳንስ በሕይወቱ በእሬሳው እንደ ማይካፈል ታውቃለህ ! ጽድት ያለው የባንዳና ክዳታም ዙጥ ዙጥ ቲክቶካም ዳራማ! ይህ ሁሉ የምታየው የተበላ እቁብ የተረሱ ካንሰሮች ናቸው ! ጃዋር የምትለው ቆሻሻ ጸረ ምኒልክ የቴዲ አፍሮን ኮንሰርት አድማ ያስመታ ጨቅላ ቲክቶክ ላይ ነው ቤቱ አለቀ! ጥርሷ የወለቀ ሰው አዘዋዋሪ ውያኔ አሁን ቲክ ቶክ ላይ ነው ቤቷ !!! ወንድ ከሆኑ እነዚህ የወረቀት ነብሮች ጦር ይዘው አዲሳባ ይምጡ! እነዚህን ሰው መንግስት ከነዚህ እበቶች ጋር ተነጋገር ማለት አገር መናቅ ኢትዮጵያን ማሰደብ ነው ። አዝቅኤል ጋቢሳብ ሰው ብሎ የሚቀበል ሌላው ሰው ሰው ሊሆን አይችልምና!


Post Reply