"ኣብሮነት" ምስ ህዝቢ ኣምሓራ ዝህልወና #ጽምዶ እዩ።
"አብሮነት ከአማራ ህዝብ ጋር የሚኖረን ጽምዶ ነው" የኤርት-ግራይ ጽምዶው ቻምፒዮን ብርሃነ ገብረገርግሽ
ተወሳኺ መርድእ ንጸላእትና ፦
"ኣብሮነት" ምስ ህዝቢ ኣምሓራ ዝህልወና #ጽምዶ እዩ።
"ኣብሮነት" ምስ ህዝቢ ኣምሓራ ዝህልወና #ጽምዶ እዩ።
Re: "አብሮነት ከአማራ ህዝብ ጋር የሚኖረን ጽምዶ ነው" የኤርት-ግራይ ጽምዶው ቻምፒዮን ብርሃነ ገብረገርግሽ
ኧረ ነዉር ነው። ይህ ብርሃነ ገብረገርግሽ የተባለ ‘የቦለቲካ ኣዝማሪ’ "ኤርትራን የፈጠሩት ኣቶ ኢሳይያስ ናቸው" ብሎ ያሳቀን ልጅ ኣይደለም እንዴ!
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ኣንድ ጥያቄ ጠይቀነው እስከ አሁን ድረስ ሊመልስ ኣልቻለም፡ ለዚህ የትግራይ “ልሒቕ” እንዲህ ብለን ነበር የጠየቅነው፦
“የኤርትራ ሰማእታት፡ ኤርትራ የምትባል ሃገር እንደፈጠሩ፡ እኛ ኤርትራዉያን ጠንቅቀን እናውቃለን። የትግራይ ሰማእታትስ ምን ፈጠሩ? ከዚህ ሁሉ ጦርነትና መስዋእትነት በኋላ ሃገር ለመፍጠር በቁ ወይስ አልበቁም?” ብለን ብንጠይቀው ይህ የቦለቲካ ኣዝማሪ፡ ጥሬ የማሌሊት ካድሬ መልስ ሊያገኝ ኣልቻለም። እስቲ እነ sarcasm ደግሞ ኣግዙት!viewtopic.php?f=2&t=361313
በነገራችን ላይ፡ ብርቁና ድንቁ የሰላማዊ ትግል ተምሳሌት የሆኑት ኣቶ ልደቱ ኣያሌው ተናግረዋል አብሮነት ሳይሆን “የኣብሮነት ኢትዮጵያ” ነው የሚባለው እንቅስቃሴው። ሙልጭልጩ የሕወሓት ካድሬ ኣንዴ ሃገረ ትግራይ ኣንዴ ደግሞ ጦቢያ እያልክ ሰው ኣታወናብድ። ኣንዱን ምረጥ! ዬሚጠበቅብህ ኣብሮነት ካማራውም ከኦሮሞውም ከጉራጌውም ከኣፋሩም ከወዘተውም ጋር ነው፣ በወልቃይት ምክንያት ከኣማሮች ጋር ለመዳማት ማሰብ ሞኝነት ነው ምክንያቱም በኣብሮነት ወልቃይት ለሁላችሁም ይበቃችኋልና ብለን ምክራችንን ለግሰናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
ኣንዷን የትግራይ ጋዜጠኛ፡ የኣያቷ ስም "ቢተው" በመሆኑ ብቻ ምን ያህል ልታሾፍባት እንደሞከርክ፡ ‘ጎንደሬ ሳትሆን ኣትቀርም’ እያልክ ልትሳለቅባት እንደሞከርክም “የአብሮነት በኢትዮጵያ” ውስጥ ለመብቃት፡ ብዙ ንቃት ብዙ ትምህርት ብዙ “ቦለቲካዊ ሕጽቦ” እንደሚያስፈልግህም ጠቆም ማድረግ ይጠበቅብናል፡ መቼም ሰው [ያዉም ጐረቤት] ገደል ውስጥ ሲገባ ዝም ብሎ ኣይታይም!

“ሰብ ዝሰኣነ ሰብ” ማለት ሰው ያጣ ወይም ዘመድ(ወገን) ዬለለው ምስኪን እንደማለት ነው። ከ120 ሚልየን ህዝብ ጋር እዬኖርክ ሰው ዬለኝም ማለትህ ራሱ ‘ለኣብሮነት” ያለህ ዬዘቀጠ ኣመለካከትን ነው በስምህ እዬመሰከርክ ያለሀው ብለናል።