Page 1 of 1

በምርጫ ቦርድ የተሰረዘ ህወሓት የመንግስት ባጀት ተመድቦለት ከታች ከቀበሌ እስከላይ አገር እያስተዳደረ ነው ያለው |Why does Abiy undermine the state institutions?

Posted: 06 Jun 2025, 19:40
by sarcasm
በምርጫ ቦርድ የተሰረዘ ህወሓት የመንግስት ባጀት ተመድቦለት ከታች ከቀበሌ እስከላይ አገር እያስተዳደረ ነው ያለው


Why does PM Abiy undermine the Ethiopian state & its institutions?




Re: በምርጫ ቦርድ የተሰረዘ ህወሓት የመንግስት ባጀት ተመድቦለት ከታች ከቀበሌ እስከላይ አገር እያስተዳደረ ነው ያለው |Why does Abiy undermine the state instituti

Posted: 21 Jun 2025, 12:28
by sarcasm
ህወሓት በተፈናቃዮች ፖለቲካ እየሰራ ነው።
የፌደራሉ መንግስት

ዌል ሰርዣታለው ያልካት ህወሓት አሁንም የአፍ መፍቻ ከምታደርጋት ለምን ፕሪቶሪያ ላይ የተፈራረምከውን አትፈፅምም?

ለካስ ፕሪቶሪያ ላይም የተፈራረምከው ከህወሓት ጋር ነው

ኦይ እኔም እየታዛባብኝ ነው😌