የአሜሪካ ኣምባሳደሩ ስለ የባሕር በርና ኢትዮጵያ ምንድን ነው ያሉት?
Posted: 06 Jun 2025, 17:02
ኣምባሳደሩ ቃል በቃል የተናገረው የሚከተለው ነው።
“Expanding maritime access through commercial means, through peaceful diplomatic contexts is something very important , something that the United States government and my embassy intends to support going forward “
1) Maritime access : access ማለት ባለቤት owner ማለት አይደለም። ለምሳሌ አሁን ኢትዮጵያ በጁቡቲ በኩል የወደብ access አላት። ይህ ማለት ኢትዮጵያ የራስዋ የባህር በር አላት ማለት ግን አይደለም።
2) Through commercial means:
ገንዘብ ከፍላ የምትጠቀመበት መንገድ
3) Through peaceful diplomatic contexts
ወዲ በሻ-ሻ እንደሚበጠረቀው ሳይሆን፣ በሰለማዊ መንገገድ
መሆን እንራለበት ነው አምባዳደሩ የተናገረው።
ከንግግሩ የምንረዳው ከላይ የተጠቀሰው ነው። በውስጥ ምን አቋም ይኖረዋል ሌላ ነገር ነው።