ከስህተቱ የማይማር መንጋ!
Posted: 06 Jun 2025, 15:25
ከሩቅ ሆኖ የሕዝብ ጫንቃ ላይ ራሱን ለመጫን ይዳደዋል፣ ወርዶ መሬት ላይ ምንም ነገር የሕዝቡን ሕይወት እምንት እንኳ ሳይጨመር። አየር ላይ ሆኖ ሕዝቡን ማዘዝ በጀዋር ጊዜ ቀረ። ልደቱ ክስረቱ!
ስልጣን፤ ስልጣን እና ስልጣን፣ ሳትሰራ ስልጣን ላይ አትወጣም፣ ይህን መገንዘብ የተሰናዉ ደደብ ብቻ ነዉ!
ስልጣን፤ ስልጣን እና ስልጣን፣ ሳትሰራ ስልጣን ላይ አትወጣም፣ ይህን መገንዘብ የተሰናዉ ደደብ ብቻ ነዉ!