Page 1 of 1

አርብ ዘፈን ምርጫ ለ ሆርሱ የ ኦፒዲኦ አለቅላቂ ካድሬ!

Posted: 06 Jun 2025, 14:13
by Odie

Re: አርብ ዘፈን ምርጫ ለ ሆርሱ የ ኦፒዲኦ አለቅላቂ ካድሬ!

Posted: 06 Jun 2025, 14:18
by Misraq
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

This is nuclear
:lol: :lol:

Re: አርብ ዘፈን ምርጫ ለ ሆርሱ የ ኦፒዲኦ አለቅላቂ ካድሬ!

Posted: 06 Jun 2025, 14:23
by Odie
Let him enjoy as he became too irrational and restless :lol:

Re: አርብ ዘፈን ምርጫ ለ ሆርሱ የ ኦፒዲኦ አለቅላቂ ካድሬ!

Posted: 06 Jun 2025, 14:32
by Odie
ሆርሱ ጲጲ-ወኦፒዲኦ ያመረታቸው ቪዲዎች ወይም ስለ ዺዺ ፕሮፖጋንዳ የተለጠፉ ቪዶዮች ሁሉ ቆራሌ ወይም ስብሳቢ ነው!

Re: አርብ ዘፈን ምርጫ ለ ሆርሱ የ ኦፒዲኦ አለቅላቂ ካድሬ!

Posted: 06 Jun 2025, 14:36
by Misraq
ከብልጽግና ኦሮሙማ የበለጠ ሽንጡን ገትሮ የሚከራከረው ነገር ከባድ ግርምታ ፈጥሮብኛል

Re: አርብ ዘፈን ምርጫ ለ ሆርሱ የ ኦፒዲኦ አለቅላቂ ካድሬ!

Posted: 06 Jun 2025, 14:56
by Odie
Misraq wrote:
06 Jun 2025, 14:36
ከብልጽግና ኦሮሙማ የበለጠ ሽንጡን ገትሮ የሚከራከረው ነገር ከባድ ግርምታ ፈጥሮብኛል
Me too :lol:
He lost all sense of logic and rationality. He is collecting garbage videos he thinks mention OPP positively like ቆራሌው and trashs them here. It is realy ridiculous for a guy who used to brag about his intellectual prowes belittles himself to the bottom tier :lol:

Re: አርብ ዘፈን ምርጫ ለ ሆርሱ የ ኦፒዲኦ አለቅላቂ ካድሬ!

Posted: 06 Jun 2025, 15:48
by Horus
ለምንድን ነው ያለ ፍላጎቴ ዝነኛ የምታደርጉኝ? ቀንሼ ቀንሼ 2 አውርጃችኋለሁ! እኔ የሻቢያ ተገንጣይን በሩቁ አይቼ ስለየው ገና የኮሌጅ ተማሪ ነበርኩ! ኦዴ ተብዬው ከሰው አልቆጥርሽም! አንቺ የኔ ነው የምትይው ነገር የሌለሽ ፍይዳ ቢስ ቅምጥ ቲፎዞ! ያ ዘመናዊ ባንዳ የዛሬ አመት ነው የለየሁት! እኔ ስራዬን ጨርሻለሁ!!!! አሁን አይደለም ስድም ቪዲዮ ስሩብኝ ፣ እናንት ፋይዳቢስ ቦዘኔዎች!!