Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 15379
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Misraq » 06 Jun 2025, 13:52

.
.
.
አጭበርባሪ ደቡቤ ሌቦች ጸረ አማራነትንና ሰርጎ ገብነትን ከቀጠለላችሁበት አባት ሃገር አማራን በሕዝባችን ስነልቦና ማስረፁን እንገፋበታለን፥፥ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው፥፥ በአማራ ጉዳይ ጣልቃ እየገባችሁ የማንፈልገውን እስክንድር ተብየ እባብ ድጋፍ የምሰጡ ከሆነ እኛ ደግሞ ኦሮሙማ ሲሰለቅጣችሁ ዳር ቆመን እናያለን፥፥ an eye for an eye ነው አሁን ጨዋታው

አባት ሃገር አማራ as an option is on the table.

Misraq
Senior Member
Posts: 15379
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Misraq » 06 Jun 2025, 13:55

This option is on the table

Horus
Senior Member+
Posts: 36356
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Horus » 06 Jun 2025, 14:07

ቻይና ሲተርት እባቡ እንዲወጣ ቁጥቋጦውን ረብሸው ይላሉ ። ይቺ ምስራቅ የተባለች የቁጥቋጦ እባብ አውጥቼ ሜዳ አስጥቻታለሁ ። ያማራ ችግር ኢትዮጵያዊ መሆኑ ነው የሚለው ሎጂክ ላለፉት 70 አመታት የሰማነው የፋሺስት ጣሊያን፣ የግብጽ፣ የሻቢያ፣ የወያኔ፣ የሳይድ ባሬና የኦነግ ሎጂክ ነው ። ይህም ማለት በምስራቃዊ የባንዳ ሎጂክ አማራ ኢትዮጵያ ሆኖ አገር ማቆሙን ወዲያ ብሎ እንደ ሻቢያና ወያኔ ለመገንጠል ቢታገል ኖሮ ይህን ሁሉ መከራ አይደርስበትም ነበር ነው የሚለን!!! ይህን መሰሉን ቆሻሻ ሎጂክ ነው ፋኖ በሚለው ክቡር ስም ሸፍኖ ሊያሞኘን የሚቃዠው ይህ ምስራቅ የተባለ የሻቢያ ቅጥረኛ!! ግብጽ፣ ኢሳያስና ደብረጽዮን ያሸከሟት አጀንዳ ነው ፣ አማራን በአማራ ነጻ አውጪ ግምባር አቁመን አማራ ለተባለ አገር እንዲታገል ካስታጠቅነው ያኔ ነው ኢትዮጵያ የምናፈርሰው ማለታቸው ለአህያው ምስራቅ አዲስ ሆነ እንጂ ጣሊያን ሶላቶ በመላ ኢትዮጵያ ይሰብክ የነበረው ፕላን ነው ። ለዚህም ነው ይህን ዘመናዊ አህያ ተገንጣዩ ጎጃሜ ያልኩት አንዲት ዚቅ ልቋጥርበት ብዬ!!!! :lol: :lol: :lol: :lol:

Odie
Member
Posts: 4182
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Odie » 06 Jun 2025, 14:08

Horus wrote:
06 Jun 2025, 14:07

Post by Misraq » 06 Jun 2025, 14:30

Horus wrote:
06 Jun 2025, 14:07
አማራ ኢትዮጵያ ሆኖ አገር ማቆሙን ወዲያ ብሎ እንደ ሻቢያና ወያኔ ለመገንጠል ቢታገል ኖሮ ይህን ሁሉ መከራ አይደርስበትም ነበር ነው የሚለን!!! ይህን መሰሉን ቆሻሻ ሎጂክ ነው ፋኖ በሚለው ክቡር ስም ሸፍኖ ሊያሞኘን የሚቃዠው::

ፋኖ ክቡር ስም ነው ካልክ አክብረው፥፥ ኢትዮጵይ ኢትዮጵያ እያላችሁ ለማሸማቀቅያ ይዛችሁ ስትመጡ እኛ ደግሞ ቂጣችሁ ውስጥ ክተትዋት እያልን ነው፥፥ ያንተ ያረጀ ያፈጀ ማሸማቀቅያ ያለፈው ትውልድ ላይ በርግጥ ይሰራል ሰርቶአልም፥፥ ያሁኑ የአማራ ትውልድ ላይ ግን እንደማይሰራ እያሳየንህ ነው፥፥ ሰፊ የሚታረስ መሬት ፥ ለቱሪዝም ምቹ የሆነ ታሪካዊ ቅርሶች እንዲሁም ገዳማት: መልከአምድር እንዲሁም የተለያዩ ወንዞች የሚመነጩበት ምድር አለን:: ሶሎ መሄድም እንችላለን አያስፈራንም አእምሮአችንንም እያለማመድን ነው:: ይብላኝ እንጂ አንተ በሞጋሳ ገቢ ለምትደረገው :lol: :lol:

Dama
Member
Posts: 4566
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Dama » 06 Jun 2025, 14:41

Misraq wrote:
06 Jun 2025, 13:52
.
.
.
አጭበርባሪ ደቡቤ ሌቦች ጸረ አማራነትንና ሰርጎ ገብነትን ከቀጠለላችሁበት አባት ሃገር አማራን በሕዝባችን ስነልቦና ማስረፁን እንገፋበታለን፥፥ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው፥፥ በአማራ ጉዳይ ጣልቃ እየገባችሁ የማንፈልገውን እስክንድር ተብየ እባብ ድጋፍ የምሰጡ ከሆነ እኛ ደግሞ ኦሮሙማ ሲሰለቅጣችሁ ዳር ቆመን እናያለን፥፥ an eye for an eye ነው አሁን ጨዋታው

አባት ሃገር አማራ as an option is on the table.

Amara cannot do to Gurage worse than it has already done. Even after decades of its death from power decisions on Ethiopia, Gurage is steal dealing with Amara's destructive legacy. What's solace for Amara victims like Gurage is the delusion and bewilderment Amara is facing in the aftermath its dislodge from its more than a century of ethnic hegemony.

Misraq
Senior Member
Posts: 15379
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Misraq » 06 Jun 2025, 14:48

Dama wrote:
06 Jun 2025, 14:41

It is during the so called "Amhara domination" period where Gurages thrived and become the economic power house of the country. Could we say that in Tigre dominated Ethiopia or Oromo dominated Ethiopia?

Amhara domination to me was that the country used Amharic as the state language. That is all. is there anything else? If you say cultural domination, Amhara cultural domination continued to dominate till this day not because of power, but because it is rich, the people are accepting and fluid and also because it is well developed through time. ግን ይህ የሚገባህ ኦሮሙማ በሞጋሳ ለሽርሽር ወስዶ ቂጥህን በደንብ ሲለጠልጥህ ነው፥፥ and it will

Abere
Senior Member
Posts: 13835
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Abere » 06 Jun 2025, 15:48

**************************
በፓስፓርቱ ላይ ያለውን አንበሳ በጅብ/ዝብ ኢ/ ተኪው፤ የሰንደቅ ዓላማ አርማ ደግሞ በአንባሻ/ቂጣ ይቀየር።
ኤአይ አጠቃቀማችሁ እንደት ነው ጥሩ ፓስፓርት እና ብር ኖት አልፈጠረም። ቲክቶክ ላይ ብቻ ነው በደንብ ቀዋጭ ወሬ የምትሰሩት።
የሰንደቅ አላማው መዝሙ ይለጠፍ እንጅ። ምነው ዘገዬ። ታዲያ ይችን ስንኝ አደራ
አያሌው ሞኙ ሰው አማኙ፥
ጅቡ ሲመጣ በደንብ ተኙ፤
አምባሻ እንድታ ገኙ።

***************************

እኔ እንደ Misraq አይነት ደደብ ወያኔ/ሻዕብያ አይቸ አላውቅም። በእርግጥ ወያኔዎች ማተባቸውን የበጠሱ ውሸታሞች፤ ከይሲዎች እና ለምንም አይነት አደራ የማይበቁ መሆናቸውን በደንብ አውቃለሁ። ወያኔዎች/ሻዕብያዎች ማንነታቸውን ደብቀው የእራሳቸውን ግብር እና ስም እየተሳደቡ፤እየረገሙ፤ ወዘተ መስለው በመታየት የስለላ፤ የጆሮ ጠቢነት፤ የከፋፋይነት እንድሁም ጓደኛ በመሆን ጋብዘው በደረቅ ሌሊት ሰው አራጅ መሆናቸው ታሪካቸው ነው። በመቁጠሪያ ፥ በዳዊት እና በድርሳን ውስጥ ሬድዮ ይዘው ባህታዊ በመሆን ገዳም ገብተው ቀሳውስት የሚከፋፍሉ፤ ጆሮ የሚጠቡ፤ ቄስ መስለው በጥምጣማቸው ፈንጅ የሚያዝሉ፤ የሴት ቀሚስ ለብሰው ቡና ቤት ሊፒስቲክ በከንፈራቸው፤ ጉትቻ በጆሯቸው ይዘው ከዚህ ግባ ለማይባል የአናሳነት አላማ የሚሳተፉ ከሃዲ፤ ማተብ-ዐልባ፤ ከይሲ ናቸው።

ታዲያ ምስራቅ የዚህ ግንድ ውላጅ ውርንጭላ ጎሰኛ ነች። የቀድሞዎቹ ቄስ፤ባህታዊ፤ የቡና ቤት አስተናጋጅ ሴት፤ የጎዳና ላይ አውቆ ዐበድ እብድ የነበሩት ወያኔዎች/ሻዕብያዎች ከምስራቅ የተሻለ መደባበቅ ሞካክረዋል- ምስራቅ ግን በፈጣጣው አማራነኝ ትለናለች። አማራን እየጠላች አማራ ፥ን እየከፋፈለች፤ ሌሎች የዋሃን ጎሳዎችን እንደ እብድ ውሻ በመናከስ። ይህ እንደ እብድ ውሻ ሁሉን መናከስ አማራን ብቻ ሳይሆን ሁሉም እንድጠፋ የሚደረግ የእርጉም ሻዕብያ እና ወያኔ ስራ ነው። የ100 አመት የቤት ስራ አላማ- ግን እግዚዘብሄር የእነኝህ እባቦችን ቤት ሳይሰራ ቀድሞ አፈራረሰባቸው - በላያቸው ላይ። የትግራይ እና ኤርትራ ክፍለ ሀገር ከሁሉም ክፍላተ ሀገር በተለየ እንድፈራርሱ ያደረጉት የእነኝህ ማተባቸውን የበጠሱ የባዕዳን ቅጥረኞች የባዕድ ፓለቲካ አምላኪዎች ግብር ነው።

Misraq ወያኔ/ሻዕብያ ነች!

Horus
Senior Member+
Posts: 36356
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Horus » 06 Jun 2025, 15:54

እነዚህ ፎቶ ሾፖች ፊያሜታ ፊያሜታ ሸተቱኝሳ?!!!! ይቺ ምስራቅ ፊያሜ እንዳትሆኝ ብቻ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Union
Senior Member
Posts: 11873
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Union » 06 Jun 2025, 16:01

:lol: :lol: :lol: :lol:

አገው ወአጋሜ misraq ለየላት እኮ።

አማራን ገንጥዬ ከትግራዬ ጋር አዋህዳለሁ እያለችን ነው :lol:

አይ ትግራዋይ misraq :lol:

አይ አገውዋዋይ misraq :lol:

አንቺ ባትኖሪ በማን እንስቅ ነበር።፡

Your problem is i already exposed your agewweagame arse long ago :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 13835
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Abere » 06 Jun 2025, 16:03

የMisraq logo አንበሳ ቢራ እየጠጣች በሀሴት በተነጠቀችበት ጊዜ ቢራ ጠርሙሱ ላይ ያየችውን አንበሳ ነው በ AI ያዘዘችው። :lol:
በገሀዱ አለም ግን ጅብ ነበር የምታደርገው። :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 15379
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Misraq » 06 Jun 2025, 16:27

ለሞጋሳ የታጫችሁ የደቡብ ኤሊቶች ሁላችሁንም ኢዚህ ሰብስቤ ልወቃችሁ ነው :lol: :lol: ፍናፍንቱ ግም-ቦቴ Selam ብቻ ነው የቀረው:: አራት አይናው አዲሱ የአማራ ትውልድ እንዲህ ነው፥፥ ተደብቆ የሚሰራውን ደቡቤ (Abere, Selam & Union) በግልጽ ከወጣው ጋር (Horus & Dama) ሳያቁት ተባብረው እንዲሳተፉ ያደርግና አንድላይ ይወቃቸዋል :lol: :lol: :lol: :lol:

This is called the tactic of provocation and observe. When jimmy provoked Debub elites, all Dububeans gathered for defense. We don't see Oromo, Tigre, Amhara, Kunama, Eritrean.....etc. In short tactic worked :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Selam/ » 06 Jun 2025, 16:36

አጭቤው

የሚታለል ሰው የምታገኝ መስሎህ፣ የፓስፖርት ስዕል ይዘህ መጣህ። ለምን ወደ ሁለተኛው ገፅ ገልብጠህ ያንተ የሌባውን ፎቶ እስከ ደንኪን ዶናት ጃኬት አታሳየንም።?

ውርጋጥ!

Misraq wrote:
06 Jun 2025, 13:52
.
.
.
አጭበርባሪ ደቡቤ ሌቦች ጸረ አማራነትንና ሰርጎ ገብነትን ከቀጠለላችሁበት አባት ሃገር አማራን በሕዝባችን ስነልቦና ማስረፁን እንገፋበታለን፥፥ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው፥፥ በአማራ ጉዳይ ጣልቃ እየገባችሁ የማንፈልገውን እስክንድር ተብየ እባብ ድጋፍ የምሰጡ ከሆነ እኛ ደግሞ ኦሮሙማ ሲሰለቅጣችሁ ዳር ቆመን እናያለን፥፥ an eye for an eye ነው አሁን ጨዋታው

አባት ሃገር አማራ as an option is on the table.

Odie
Member
Posts: 4182
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Odie » 06 Jun 2025, 16:39

Misraq wrote:
06 Jun 2025, 16:27
ለሞጋሳ የታጫችሁ የደቡብ ኤሊቶች ሁላችሁንም ኢዚህ ሰብስቤ ልወቃችሁ ነው ፍናፍንቱ ግም-ቦቴ Selam ብቻ ነው የቀረው:: አራት አይናው አዲሱ የአማራ ትውልድ እንዲህ ነው፥፥ ተደብቆ የሚሰራውን ደቡቤ (Abere, Selam & Union) በግልጽ ከወጣው ጋር (Horus & Dama) ሳያቁት ተባብረው እንዲሳተፉ ያደርግና አንድላይ ይወቃቸዋል :lol: :lol: :lol: :lol:

This is called the tactic of provocation and observe. When jimmy provoked Debub elites, all Dububeans gathered for defense. We don't see Oromo, Tigre, Amhara, Kunama, Eritrean.....etc. In short tactic worked
Trash them all :lol:
You deserve to spank and trash them all. Some are scum-bags like Whores and Dama Ahmara haters and Dama the narrow tribalist Amhara hater :lol:
I approve, you are the only Amhara right advocate in this form. The rest are mixed bags :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Selam/ » 06 Jun 2025, 16:41

ጭልፊቱ aka ዲዲቲ

ማሽተትና ማነፍነፍ ትወዳለህ ውሻ ይመስል።

አመል ሆኖብህ ነው እንጂ፣ እንዲያውም ሰው ከ70 ዓመት በላይ ሲሆን እኮ ማሽተት እስከ ጭራሹ አይችልም።

Horus wrote:
06 Jun 2025, 15:54
እነዚህ ፎቶ ሾፖች ፊያሜታ ፊያሜታ ሸተቱኝሳ?!!!! ይቺ ምስራቅ ፊያሜ እንዳትሆኝ ብቻ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Dama
Member
Posts: 4566
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Dama » 06 Jun 2025, 16:44

Misraq wrote:
06 Jun 2025, 14:48
Dama wrote:
06 Jun 2025, 14:41
Amara cannot do to Gurage worse than it has already done. Even after decades of its death from power decisions on Ethiopia, Gurage is steal dealing with Amara's destructive legacy. What's solace for Amara victims like Gurage is the delusion and bewilderment Amara is facing in the aftermath its dislodge from its more than a century of ethnic hegemony.
It is during the so called "Amhara domination" period where Gurages thrived and become the economic power house of the country. Could we say that in Tigre dominated Ethiopia or Oromo dominated Ethiopia?

Amhara domination to me was that the country used Amharic as the state language. That is all. is there anything else? If you say cultural domination, Amhara cultural domination continued to dominate till this day not because of power, but because it is rich, the people are accepting and fluid and also because it is well developed through time. ግን ይህ የሚገባህ ኦሮሙማ በሞጋሳ ለሽርሽር ወስዶ ቂጥህን በደንብ ሲለጠልጥህ ነው፥፥ and it will
Legacy of Amara power armed, financed and guided by colonist Europe, having moved truimphantly southwest close to Gurage, first settling in Ankober and Addis Abeba or presently Finfine:
1. It created Gurage individuals like Odie who hate themselves for being a Gurage
2. It drew the Tulema Oromo to within its power wing allowing tgem to hold powerful positions which helped them to grab much of the Sodo Gurage lands such as Seden Sodo, Sodo Jida and Weliso. Before Amara movement close to Gurage, all these lands were Gurages and the people spoke the northern dialect of Gurage.
In Ethiopia, no one gained living close to Amara. Gurage is only the latest victim.

Selam/
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Selam/ » 06 Jun 2025, 16:57

You’re a coward!

Why don’t you trash them rather than hiding behind an uvula-less bird who hates Ethiopians across the board?

Odie wrote:
06 Jun 2025, 16:39

Trash them all :lol:
The rest are mixed bags :lol:

Last edited by Selam/ on 06 Jun 2025, 18:44, edited 1 time in total.

Misraq
Senior Member
Posts: 15379
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Misraq » 06 Jun 2025, 18:11

Selam/ wrote:
06 Jun 2025, 16:57
You’re a coward!

Why don’t you trash them rather than hiding behind an uvula-less bird who hates Ethiopians across the board.

Odie wrote:
06 Jun 2025, 16:39

Trash them all :lol:
The rest are mixed bags :lol:

Brother Odie,

Tada....my last guest is here. Mind you this individual by the name of Selam was a die hard supporter of Birhanu Nega and Andy Taige. He used to attack me for that when I write about these sellouts.

Then he become Abiy die hard supporter and again we had lots of friction. In both instances, he halted his attack on me when he realized that he was wrong.

Fast forward, he is now back at it when I started writing against Eskinder Nega. I am sure he will learn since he is a slow learner. I am a little soft on him since he is not gifted understanding matters quickly. He is innocent. The rest of the team will be grilled :lol: :lol:

Odie
Member
Posts: 4182
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Odie » 06 Jun 2025, 18:41

There is no pure Ethiopian in this forum. Everybody has his/her own baggage and all are conditional Ethiopians. Why not work their way out in another way to free Ethiopia, if they love Ethiopia instead of piggy-bagging themselves on Amhara struggle, as you rightly ask? Amhara is free to peruse its aspiration. No one in current Ethiopia can be trusted. Oromos cry Ethiopia because they are looting and they want to maintain that. Whores cries because gets breadcrumbs. If it was not for Eskender, the Fano struggle could have been finished long ago. He has to abandon his divisive work. The reason he is causing division is enough not to trust him. Everybody here is with motive, no pure Ethiopian advocating for justice, especially for the victims of this fascist system. Some cry for port while a more serious issue is going on behind the scenes. Misraq, you have the full right to spank them all when they stray and make pointless claims. If Selam has the moral purity to stand for justice, he/she will survive your interrogation :lol: :lol: Spank him/her too until fully his/her position is crystal clear :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Post by Selam/ » 07 Jun 2025, 02:58

“ስልብ ባሪያ በጌታው ብልት ይፎክራል”

ውዳቂ!

Odie wrote:
06 Jun 2025, 18:41
Spank him/her too until fully his/her position is crystal clear

Post Reply