ስልጣን የያዘ መንግስት ግዴታውን ይወጣል። የተቀረው በመንግስት ላይ መንግስት ሆኖ እንዲሰራ አይችልም። ምንኛ ጅል የሆነ ነገር! - የልጅ ተክሌ መልስ ፡ ለየአቢይ "ስሩና አሳዩኝ"
Posted: 05 Jun 2025, 18:54
እዚሕ video ላይ: አብይ ምን ያሕል sensitive እንደሆነና: ትችት እንደሚቆጠቁጠው: ምስጋናና አድናቆት ብቻ እንደሚወድ ራሱን ያጋለጠበት video ነው።
ይሄ የጊዮርጊስና የቡና ግጥሚያ አይደለም: "አሳዩን" የምትባባልበት።
ስልጣን የያዘ: የአገሪቱን resources የሚቆጣጠር: ሕግ ማውጣት: ማስፈጸም ስልጣን ያለው መንግስት ግዴታውን ይወጣል። የተቀረው በግሉ የሚሰራውን ይሰራል: ሀሳቡን ይገልጻል። እንጂ በመንግስት ላይ መንግስት ሆኖ እንዲሰራ አይጠበቅበትም: አይችልምም።
ምንኛ ጅል የሆነ ንግግር ነው ይህ ሰውዬ የሚናገረው። በኋላ በvideo እመለስበታለሁ።