Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11143
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 05 Jun 2025, 18:54
እዚሕ video ላይ: አብይ ምን ያሕል sensitive እንደሆነና: ትችት እንደሚቆጠቁጠው: ምስጋናና አድናቆት ብቻ እንደሚወድ ራሱን ያጋለጠበት video ነው።
ይሄ የጊዮርጊስና የቡና ግጥሚያ አይደለም: "አሳዩን" የምትባባልበት።
ስልጣን የያዘ: የአገሪቱን resources የሚቆጣጠር: ሕግ ማውጣት: ማስፈጸም ስልጣን ያለው መንግስት ግዴታውን ይወጣል። የተቀረው በግሉ የሚሰራውን ይሰራል: ሀሳቡን ይገልጻል።
እንጂ በመንግስት ላይ መንግስት ሆኖ እንዲሰራ አይጠበቅበትም: አይችልምም።
ምንኛ ጅል የሆነ ንግግር ነው ይህ ሰውዬ የሚናገረው። በኋላ በvideo እመለስበታለሁ።
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11143
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 05 Jun 2025, 19:10
sarcasm wrote: ↑05 Jun 2025, 18:54
ምንኛ ጅል የሆነ ንግግር ነው ይህ ሰውዬ የሚናገረው።
ወያኔ ሰርተው አስመስክረዋልና፤ አሁን ለOPDO እናንተም ሰርታቹ አሳዩና! ሊሉዋቸው ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ሕዝብም በአጠቃላይም ለOPDO ፤ ከነሱ በፊት ከነበረው ስርዓት እያወዳደሩ "የተሻለ የሰራች ሁት የት አለ? አሳዩና!"ማለት ይችላሉ።
አቢይ ግን ጠቅላይ ምኒስተር ሆኖ፤ ለተቃዋሚዎቹ ጠቅላይ ምኒስተር ሳይሆኑ፤ እንዴት የመንግስት ስራ ሰርታችሁ ኣሳዩን ማለት ይችላል?!"
ሎጂክ ሆይ የት ነሽ?
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11143
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 10 Jun 2025, 19:27
ስትወነጀል ማንጨብጨስ ጅልነት ነው ወይስ ጠ/ምኒስትሩ ሲንጨብጨብላቸው ደስ ስለ ሚላቸው ምንም ሳይሰሙ 4 ነጥብ ሲገኝ በቃ ማንጨብጨብ ግዴታ ስለ ሆነ ነው?