Page 1 of 1
አፋሕድ አገው ምህረት ወዳጆን ከአፋብኅ አባረረ።
Posted: 05 Jun 2025, 16:58
by Union
Re: አፋሕድ አገው ምህረት ወዳጆን ከአፋብኅ አባረረ።
Posted: 05 Jun 2025, 17:09
by Union
አስገራሚ ማብራሪያ ነው አፋሕድ የሰጠው። ምን ያህል ሸዋን ተቆጣጥረው ህዝቡ የራሱን መንግርስት መስርቶ እራሱን እያስተዳደረ እንደሆነ አስረድቷል።
VIVA አፋሕድ
VIVA ታላቁ እስክንድር
Re: አፋሕድ አገው ምህረት ወዳጆን ከአፋብኅ አባረረ።
Posted: 05 Jun 2025, 17:47
by Union
አፋሕድ ስለ አገው ምህረት ወዳጆ እርካሽእነት ዝም ብሎ ቆይቶ በአሁን ሰአት መናገሩ ምንን ያመለክታል።፡እስቲ ንገሩን የኛ ፖለቲካ አዋቂዎች

Re: አፋሕድ አገው ምህረት ወዳጆን ከአፋብኅ አባረረ።
Posted: 05 Jun 2025, 18:27
by Misraq
ምሬ ወሎ ቤተአማራን በሙሉ ከአፋሕድ ስላፀዳ ለዛ መልስ መስጠትሽ ነው ወላሞው ጥሌ
Re: አፋሕድ አገው ምህረት ወዳጆን ከአፋብኅ አባረረ።
Posted: 05 Jun 2025, 19:12
by Abere
Please do not make such a big lie. ወሎ ቤተአማራ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በጀኔራል ፋንታሁን ሙሃባው የሚመራ ነው። በርዕሰ-ፋኖ እስክንድር ነጋ ስር ከሚገኘው አንዱ ክፍለ ሀገር። ምሬ ወዳጆ የራያ አካባቢን እንኳን መምራት አልቻለም - ወያኔ እየጨፈረችበት ይገኛል። በተደጋጋሚ የቤተ አማራ ፋኖዎች ምሬ ወዳጆ ከወያኔ ጋር ግንኙነት አለው የወሎን ትግል ለማስነጠቅ እየተጠቀሙበት ነው በማለት ከእስክንድር ጎን እንደሚቆሙ ገልጸዋል። ዛሬ በሳይንት፤ አቀስታ፤ ገነቴ ፤ መቅደላ፤ ተንታ፤ አምባሰል፤ ወዘተ ግዙፉ የወሎ ክፍል በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የሚመራ ነው።
Please do not spread fabricated YouTube stories by ሮሃ media from America. Anyone one can create fiction if the interest is to divide, not to help real people in Amhara.
Misraq wrote: ↑05 Jun 2025, 18:27
ምሬ ወሎ ቤተአማራን በሙሉ ከአፋሕድ ስላፀዳ ለዛ መልስ መስጠትሽ ነው ወላሞው ጥሌ
Re: አፋሕድ አገው ምህረት ወዳጆን ከአፋብኅ አባረረ።
Posted: 05 Jun 2025, 21:09
by ethiopian
Misraq wrote: ↑05 Jun 2025, 18:27
ምሬ ወሎ ቤተአማራን በሙሉ ከአፋሕድ ስላፀዳ ለዛ መልስ መስጠትሽ ነው ወላሞው ጥሌ
Wow, Misrak, you’re really torching this guy. Why can’t he be a fano ?
Re: አፋሕድ አገው ምህረት ወዳጆን ከአፋብኅ አባረረ።
Posted: 05 Jun 2025, 23:06
by Union
Abere
አገውወአጋሜ ተፈራ ማሞ እና አገው ደሳለኝን እስክንድር ዘምቶባቸው ድራሻቸውን ከሸዋ ምድር እንዳጠፋቸው አሁን በቅርብ ግዜ አገው ምህረት ላይም ሊዘምቱበት ነው።
ዋይ ዋይ ልትል ነው አገው misraq የፈረደባት
Abere wrote: ↑05 Jun 2025, 19:12