አሜሪካ መጀመሪያ ላይ ኤርትሪያ የምትባልን አገር ከአለም ከርታ ላይ ፋቃት: ቀጥሎም ...
Posted: 05 Jun 2025, 15:25
አሜሪካ መጀመሪያ ላይ ኤርትሪያ የምትባልን አገር ከአለም ከርታ ላይ ፋቃት፤ ለአሜሪካ ኤርትሪያ የምትባል አገር አለም ላይ የለችም። ትዝ ይላችዋል፣ ያኔ በአለም አገሮች ላይ የታሪፍ ተመን ስጣል፣ ኤርትሪያን ዝም ብሎ ከአለም ካርታ ላይ ፍቆዋት ነበር። አሁን ደግሞ ለኢትዮጵያ የባሕር በርን የምከለክላችዉ የለም ና ህዱ ና ተጠቀሙበት ብላ በአደባባይ አወጀች። የሌለ አገር ወደ ባሕር እንዳትወጡ ማገድ ከቶዉንም አይችልም፣ አይገባም አሉን!
ማስንጋን በልወደዉም ይህ አባባሉ፣ አስቂኝ ነዉ። የሻቢያ ቁንጮ ሁሉ ነገር ተገለባብጦበታል፤ አብዶዋል፣ ሞቱ ተቀርቦዋል።
ማስንጋን በልወደዉም ይህ አባባሉ፣ አስቂኝ ነዉ። የሻቢያ ቁንጮ ሁሉ ነገር ተገለባብጦበታል፤ አብዶዋል፣ ሞቱ ተቀርቦዋል።