Page 1 of 1

The next frontier!

Posted: 04 Jun 2025, 15:37
by DefendTheTruth
Use of ground water for agricultural development, on the top of the 13 months of sun-shine nature has bestowed on Ethiopia.



ይህች አገር ገና ጉድ ታፈልቃለች፣ የከርሰ ምድር ዉሃ ብቻ አይደለም። እስከ አሁን መንገዱ ነበር የተዘገዉ አሁን ያ መንገድ ተከፍቶዋል፣ ማቆሚያ የለዉም!

Re: The next frontier!

Posted: 04 Jun 2025, 15:53
by sarcasm
ኦፊሻሊ በሚቀጥሉት 2 ሳምንታ ዝናብ ማዝነብ እናስመርቀዋለን ብሎን ለ6 ዓመት እየተጠባብቅን ነው