Page 1 of 1

የጎጃም አገው ምድር ሚልሻዎች ታላቁ እስክንድር ያናግረን አሉ።

Posted: 04 Jun 2025, 15:09
by Union
አይይይይይ የአገውወአጋሜ misraq ከንቱ ድካም :lol:

Re: የጎጃም አገው ምድር ሚልሻዎች ታላቁ እስክንድር ያናግረን አሉ።

Posted: 04 Jun 2025, 17:06
by Misraq
ጥሌ .... ጎንደር እዝ በሙሉ እኮ ከአፋሕድ ጉዋዙን ጠቅልሎ ወጥቶአል፥፥ የአብዬን ለእምዬ አደረከው እኮ. Look at dereje belay

Re: የጎጃም አገው ምድር ሚልሻዎች ታላቁ እስክንድር ያናግረን አሉ።

Posted: 04 Jun 2025, 17:36
by Union
አማርኛ ችግር እንዳለብሽ እረዳሻለሁ :lol:

እያለ ያለው እኮ ከኮማንድ ፖስትሽ ጋር አንድ ለመሆን ጫፍ ደርሰናል ነው። :lol: :lol: :lol: :lol:

ድርጅትሽ በአማራ ተጠልፏል :lol:

ሁለቱም ድርጅቶች አንድ እንሆናለን።፡የስም ጉዳይ አይደለም :lol: :lol: :lol:
Misraq wrote:
04 Jun 2025, 17:06
ጥሌ .... ጎንደር እዝ በሙሉ እኮ ከአፋሕድ ጉዋዙን ጠቅልሎ ወጥቶአል፥፥ የአብዬን ለእምዬ አደረከው እኮ. Look at dereje belay

Re: የጎጃም አገው ምድር ሚልሻዎች ታላቁ እስክንድር ያናግረን አሉ።

Posted: 04 Jun 2025, 19:50
by Union
ዝም ብለሽ ሌላ ድርጅት ብትመሰርቺ ይሻላሽል :lol: :lol: :lol: :lol:

አማራ ግን ውስጡ እንዳታስገቢ ልክ እንደ አብን እና በአዴን ማለት ነው :lol: :lol: :lol: