Re: የአንዳንድ ቱስ ቱስ የኦሮሙማ ምሁሮች ምጡቅ ዕውቀት
እህታችን፥
ዕዉነትን ያለማመን መብት ዬለም።
ፕሮፌሰር፥
ፕሮፌሰር ምይዝን ወይም ምይትን ከፈት ኣድርጎ ዕዉነቱን ከስህተቱ ኣበጥሮ የምያስተምር እንጂ የምይዝ ሰባኪ ኣይዴለም።
ፕሮፌሰር ኖ ዋን ሃዝ ዘ ራይት ቱ ኤረር ብሎ የምያስተምር ነዉ።
Selam:
እዚህ ቃለ መጠይቅ ዉስጥ ከጠያቂዉ ጋዜጠኛ እና ከተጠያቂዉ ፕሮፌሰር ማን ነዉ የተሻለ ምጡቅ አስተሳሰብ ያሳየዉ?
መደብ መደብ ነዉ ከተባለ፣ ሂደት ያመጣዉ ከተባለ፣ ኣመሰግናለሁ፣ እንዴት ነዉ የምናሻሽለዉ ማለት የማይችል ነዉ?
የተላከ ማስተዋል የማይችል ነዉ?
ሁሉንም ኣላዳመጥኩም።
Re: የአንዳንድ ቱስ ቱስ የኦሮሙማ ምሁሮች ምጡቅ ዕውቀት
አጭቤው
መቼም በጎጥ፣ በሃይማኖት በፆታ የመከታተፍ ነገር ሲነሳ፣ እንደ አለሌ አህያ አረፋህን ትደፍቃለህ።
ለሰላም ብለህ ስትፈልግ ወንድ ወይንም ሴት ካልሆነም ፍናፍንት ለምን አትሆንም። እኔ ምን አገባኝ!

እሕታችን or Sister ሲሉህ አቤት የምትል ፍናፍንት ግንቦቴ አንተን አየሁ
ለተደጋገመ ትንኮሳህ መልስ እየተሰጠህ ነው የሆንክ ፍናፍንት

Re: የአንዳንድ ቱስ ቱስ የኦሮሙማ ምሁሮች ምጡቅ ዕውቀት
ፍናፍንቱ ግም-ቦቴ ጾታህን እስቲ ንገረን፥፥ እንኩዋን እኛ አንተ ራስህ confused ሆነሃል እኮ
By the way, i graciously accepted your invitation in all fronts. we know how this will end
የሆንክ ጌ

By the way, i graciously accepted your invitation in all fronts. we know how this will end

Re: የአንዳንድ ቱስ ቱስ የኦሮሙማ ምሁሮች ምጡቅ ዕውቀት
Misraq ወያኔ እኮ የጎጠኝነት የበላይ ጠባቂ ነች። አፍንጫ ሲነካ ዐይን ያለቅሳል እንድሉ።ለእርሷ አንቀጽ 39 ለመጠበቅ እስከ ቀራንዮ ትጓዛለች።
የሀሰት የአማራነት ካባ ተሸፋፍና የወጣችበትን የትግሬ ህዝብ ትሳደባለች፤ ያልተገናኝቶ ነገር ደግሞ አገር አቋራጭ በመሄድ የደቡብ ኢትዮጵያ ጎሳዎችን ምን እንድሰጧት ፈልጋ እንደሆን ትወርድባቸዋለች። አቅመቢስ ሰው ያለተገናኝቶ ምክንያት መደርደር። የእናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ አይነት። የወያኔ ጉልበት የሀሰት ቀረርቶ፤ መከፋፈል ብቻ።
የሀሰት የአማራነት ካባ ተሸፋፍና የወጣችበትን የትግሬ ህዝብ ትሳደባለች፤ ያልተገናኝቶ ነገር ደግሞ አገር አቋራጭ በመሄድ የደቡብ ኢትዮጵያ ጎሳዎችን ምን እንድሰጧት ፈልጋ እንደሆን ትወርድባቸዋለች። አቅመቢስ ሰው ያለተገናኝቶ ምክንያት መደርደር። የእናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ አይነት። የወያኔ ጉልበት የሀሰት ቀረርቶ፤ መከፋፈል ብቻ።
Re: የአንዳንድ ቱስ ቱስ የኦሮሙማ ምሁሮች ምጡቅ ዕውቀት
.
.
.
የደቡብ ኤሊቶች ትብብራችሁን ሳላደንቅ አላልፍም፥፥ የቀድሞ ጌታችሁ ወያኔን ግን ለምን እንደምትፈሩት ብትነግሩኝ፥፥ ውልቅልቁ ወጥቶአል እኮ:: The elephant in the room is ከፍሎ የሚያሰራችሁና ምናልባት በቸርነቱ አያጠፋንም ብላችሁ ተስፋ የጣላችሁበት ኦሮሙማ ብልጽግና ነው

እኔ ሰላም እንደሌሎቹ ጎጃሜ፣ ትግሬና ቅብርጥሶ እያልኩኝ ክብር አልሰጥህም። በምግባርህ ግን ሱሪህን አስወልቄ በልምጭ እገርፍሃለሁ።
ሳታኝክ የምትውጥ እንሰሳ መሆንክን እራስህው አምነህ የተቀበልከው ነው። አማራን እርስ በርሱ ለማናከስ ቀን ከለሊት አረፋህን እንደምትደፍቅም በዓይኔ የማየው ነው። የፒፒ፣ የወያኔና የሻዕቢያ ካድሬዎች እንደ አሸን በፈሉበት ወቅት አንተ እዚህ ስታርበክስ እያውደለደልክ ከወንዝ የሚጠጣውን አርበኛ ትዘልፋለህ።
ፈሳም!

እህታችን ያልኩኝ እዚህ ቪድዮ ዉስጥ አደዋ ላይ ማን ኣሸነፈ ተብላ ለተጠየቀችዉ ጥያቄ ኣለማመን መብቴ ነዉ ላለችዉ ነዉ።
ጋዜጠኛዉ ኣንቺ ስለ ኣለ ሴት ነች ብዬ እህታችን ኣልኩኝ።
ኣልሰማሃትም ወይስ አድዋን ለመቀልበስ ታጭተህ ከነከነህ?
ለእህታችን መልስ መስጠት ከቻልክ አደዋን ማን ነበር ያሸነፈዉ?
Re: የአንዳንድ ቱስ ቱስ የኦሮሙማ ምሁሮች ምጡቅ ዕውቀት
ሶስቱ ቪድዮዎች ዉስጥ ለሰማሁኝ አስተያየቶች ሶስት ሀሳቦችን ሰጠሁኝ።
ለምንድነዉ ለአንደኛዉ ቪድዮ የሰጠሁኝን ሀሳብ ለሶስተኛዉ ከሰጠሁኝ ጋር ቀላቅለህ እንደ ኣንድ የለጠፍከዉ?
ምን ዐይነት ኣዕምሮ እና ህሊና ቢኖርህ ነዉ እንዲህ የዘባረከዉ?
በኣንተ ምሁር ነኝ ለማለት የምትጋጋጥ ኣዕምሮ ሶስተኛዉ ቪድዮ ዉስጥ የትኛዉ ነዉ የተሻለ ምሁራዊ አስተሳሰብ ያለዉ?