Page 1 of 2
ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 04 Jun 2025, 02:12
by Axumezana
የፈለከውን መሆን መብትህ ቢሆንም ማሰብ አቁመህ ጭንቅላትህን ለብልፅግና ማከራየትህ፥ እጅግ ያሳዝናል!
ፈላስፋው አቆመ ማሰብ
ተሰልቧል በአብይ ምናብ
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 04 Jun 2025, 11:35
by Horus
Axumezana wrote: ↑04 Jun 2025, 02:12
የፈለከውን መሆን መብትህ ቢሆንም ማሰብ አቁመህ ጭንቅላትህን ለብልፅግና ማከራየትህ፥ እጅግ ያሳዝናል!
ፈላስፋው አቆመ ማሰብ
ተሰልቧል በአብይ ምናብ
በምናብ የሚያምን አንተ ጴንጤው ወይስ እኔ ሆረስ ሳይንቲስቱ? ያ የሌቦች ጥርቅም ወያኔ 4 ኪሎ ይመለሳል ብሎ ከማመን በላይ ምናብ ካለ ጥቀስ !!!:lol:

Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 04 Jun 2025, 13:55
by Selam/
- ፈላስፋ አይደነቁርም፤ ሆዳም ሰው ግን ከርሱን በሞላ ቁጥር የባሰ እየጠጠረ ይሄዳል!
- ጭልፊቱም፣ ዓይጠ መጎጡም ምኅዋር የሌላችሁ ሆዳም ካድሬዎች ናችሁ!
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 04 Jun 2025, 22:02
by Axumezana
አራት ኪሎማ 27 አመት ነበር፥ ከዚህ በኻላ ትግራይ ሆኖ ነው የሚሾፍረው!
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 04 Jun 2025, 23:36
by Horus
Axumezana wrote: ↑04 Jun 2025, 22:02
አራት ኪሎማ 27 አመት ነበር፥ ከዚህ በኻላ ትግራይ ሆኖ ነው የሚሾፍረው!
ድንቄም ሾፈረች! ይልቅስ አንተው በፈጠርከው ቆሻሻ የዘር ፖለቲካ ስትፋጅ ተመልሰህ ረሃብና ያለም መዝፈኛ እንዳትሆን ስጋ! ወያኔ ከዚህ በኋላ የሚሽፍረው አንተ ራስክን እንጂ ኢትዮጵያ እንደ ማትሆን ላንዴና ለዘላለም እርም አውጣ! አክሱማዊ አባምናብ!
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 04 Jun 2025, 23:56
by Selam/
ሁለት የታክሲ ወያላዎች በራሳቸው የድንቁርና ደረጃና በሾፌሮቻቸው መቀመጫ ሲፎካከሩ ማየት ያስቃል።
እንደ ካድሬነት አስፀያፊ ሙያ የለም!
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 05 Jun 2025, 00:02
by Axumezana
እምሆይ ባለግማሽ ጭንቅላት አንቺስ የማን ካድሬ ነሽ? የኢህአፓ?
ለሆረስ የተበተነ ዱቄትም ተብለን ነበር!
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 05 Jun 2025, 00:16
by Selam/
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ
ሩብ ይበቃሃል ስልህ፣ ግማሽ አድርግልኝ እያልክ ማለቃቀስህ ስስታምነትህን ያሳያል። ከማስቲካ ቸርቻሪው ከጭልፊቱ ጋ የምታወራ መሰለህ እንዴ ኢሕአፓን ከሞተበት የምትቀሰቅቀው?
እኔ ሰላም የኢትዮጵያዬ ካድሬ ነኝ!
Axumezana wrote: ↑05 Jun 2025, 00:02
እምሆይ ባለግማሽ ጭንቅላት አንቺስ የማን ካድሬ ነሽ? የኢህአፓ?
ለሆረስ የተበተነ ዱቄትም ተብለን ነበር!
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 05 Jun 2025, 01:07
by Axumezana
ሩብ ጭንቅላት መሆንሽ ይገረማል? እንደታረደ ድር የሚያንደፈድፍሽ ለካ ወደሽ አይደለም!
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 05 Jun 2025, 08:06
by Selam/
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ
ታጥቦ ጭቃ ለምን ትሆናለህ፣ ዕርጉም ካድሬ ሳይ እበሳጫለሁ፤ ያጥወለውለኛል፣ ዘቅዝቆ መግረፍ ያሰኘኛል አላልኩህም?
Axumezana wrote: ↑05 Jun 2025, 01:07
ሩብ ጭንቅላት መሆንሽ ይገረማል? እንደታረደ ድር የሚያንደፈድፍሽ ለካ ወደሽ አይደለም!
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 05 Jun 2025, 13:37
by Axumezana
ይኸ አንቺንም ያቀጨጨ ገዳይ በሽታ ነው! መድሃኒቱ እኛ ጋ አለ ስሙም እየሱስ ነው!
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 05 Jun 2025, 14:15
by Horus
Axumezana wrote: ↑05 Jun 2025, 00:02
እምሆይ ባለግማሽ ጭንቅላት አንቺስ የማን ካድሬ ነሽ? የኢህአፓ?
ለሆረስ የተበተነ ዱቄትም ተብለን ነበር!
እሷ ድብቅ ሻቢያ ነች! ኢትዮጵያ ጭምብል አርጋ ብዙ አታለለች እንጂ

Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 05 Jun 2025, 19:59
by Selam/
አይ ጭልፊቱ
የአይንስታይንን የንፅፅር ሳይንስ ለዕንጭጩ ተማሪ፣ ዓይጠ መጎጡ፣ ለማስረዳት፣ አንተን ዘቅዝቆ ሰሌዳ ላይ መስቀል ነው። ምክንያቱም እኔ የቆምኩበትን ቦታ የምትገምተው አንተ በምትቀያይረው መቀመጫ አንፃር ስለሆነ።
ክፉ ወያኔን እየተከታተልኩ ስጠበጥባት፣ ሻዕቢያ ትመስለኛለህ አልከኝ። ወሬህ ሁሉ ስለ ቆጮ ብቻ በነበረበት ጊዜ ደግሞ፣ የጉራጌ ዘመድ እንዳለኝ ስጠቅስልህ፣ ድሮም ጠርጥሬያለሁ አልከኝ። ብር አምጡን ተከትለህ በጉዲፈቻ ላሳደገህ ኦሮሙማ ስታድር ደግሞ፣ ትሰድባቸው ወደነበረው የጎጃም ወገኖች ልታዛምደኝ አሻፈደህ። አሁን ደግሞ መልሰህ ሻዕቢያ አደረከኝ።
አንተ ጎጠኛ ሽማግሌ እኔ ሰላም ትግሬም፣ አማራም፣ ኦሮሞም፣ ጉራጌም ነኝ። ምናባክ ታመጣለህ? ወለንጪቲን!
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 05 Jun 2025, 20:55
by Dama
Axumzena is back in Gurage pandering to this and that fool with the hope of degrading Gurage to bickering bits and pieces. What job is left of TPLF did not do except separating families!
Limbless TPLF!
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 05 Jun 2025, 23:36
by Selam/
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 06 Jun 2025, 01:44
by Axumezana
እምሆይ ወለንጫቲ ካሉት ጠንቋዮች ጋር ንክኪ እንዳለሽ ይገመታል!
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 06 Jun 2025, 07:21
by Selam/
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ
በግምት የሚመራ ሰው ግም ነው። ሆኖም ግምትህን ደጋግመህ ሞክር፣ ገጣባው ቅንድብህ ተነቅሎ እስከሚያልቅ!
Axumezana wrote: ↑06 Jun 2025, 01:44
እምሆይ ወለንጫቲ ካሉት ጠንቋዮች ጋር ንክኪ እንዳለሽ ይገመታል!
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 06 Jun 2025, 09:42
by Dama
Axumezana wrote: ↑06 Jun 2025, 01:44
እምሆይ ወለንጫቲ ካሉት ጠንቋዮች ጋር ንክኪ እንዳለሽ ይገመታል!
sew bella evil! An evil.it seems never dies.
What secret? What guessing! You're pandering to the worst side of Walrus, a mole in Gurage autonomy, a Sodo that has no Muslims.
Karma of innocent Gurages has dealt a crushing blow to TPLF.
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 06 Jun 2025, 11:34
by Axumezana
ተሳዳቢ ሰውስ? ጥምብ!
Re: ፈላስፋው ሆረስ ብልፅግና ከሆነ በኻላ ደንቆሮ ሆኗል!!
Posted: 06 Jun 2025, 11:44
by Horus
Selam/ wrote: ↑05 Jun 2025, 19:59
አይ ጭልፊቱ
የአይንስታይንን የንፅፅር ሳይንስ ለዕንጭጩ ተማሪ፣ ዓይጠ መጎጡ፣ ለማስረዳት፣ አንተን ዘቅዝቆ ሰሌዳ ላይ መስቀል ነው። ምክንያቱም እኔ የቆምኩበትን ቦታ የምትገምተው አንተ በምትቀያይረው መቀመጫ አንፃር ስለሆነ።
ክፉ ወያኔን እየተከታተልኩ ስጠበጥባት፣ ሻዕቢያ ትመስለኛለህ አልከኝ። ወሬህ ሁሉ ስለ ቆጮ ብቻ በነበረበት ጊዜ ደግሞ፣ የጉራጌ ዘመድ እንዳለኝ ስጠቅስልህ፣ ድሮም ጠርጥሬያለሁ አልከኝ። ብር አምጡን ተከትለህ በጉዲፈቻ ላሳደገህ ኦሮሙማ ስታድር ደግሞ፣ ትሰድባቸው ወደነበረው የጎጃም ወገኖች ልታዛምደኝ አሻፈደህ። አሁን ደግሞ መልሰህ ሻዕቢያ አደረከኝ።
አንተ ጎጠኛ ሽማግሌ እኔ ሰላም ትግሬም፣ አማራም፣ ኦሮሞም፣ ጉራጌም ነኝ። ምናባክ ታመጣለህ? ወለንጪቲን!
ማንነትሽ ተደባልቆብሽ ሳይሆን ሻቢያዊ ማንነትሽን ደብቀሽ 24/7 ትሳደቢያለሽ ያስመራ ሹሽ