Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 15552
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

$2 million dollar ከዳያስፖራ የዘረፈው እስክንድር እንደ አዲስ የተደራጀው አፋሕድ ገንዘቡን እንዳይጠይቀኝ አለ

Post by Misraq » 03 Jun 2025, 21:39

የአፋሕድ አክቲቪስቶች እስክንድር አፋሕድን ከመመስረቱ በፊት ከዳያስፖራ የሰበሰበውን ዶላር ያምጣ አሉ። እስክንድርና ሉተናንቱም አይመለከታችሁም ሕዝባዊ ሠራዊት ብለን ባቋቋነው ድርጅት ነው የሰበሰብነው አሉ።

ብጥብጡ መቋጫ አላገኘም።

Horus
Senior Member+
Posts: 36875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: $2 million dollar ከዳያስፖራ የዘረፈው እስክንድር እንደ አዲስ የተደራጀው አፋሕድ ገንዘቡን እንዳይጠይቀኝ አለ

Post by Horus » 03 Jun 2025, 21:50

Misraq wrote:
03 Jun 2025, 21:39
የአፋሕድ አክቲቪስቶች እስክንድር አፋሕድን ከመመስረቱ በፊት ከዳያስፖራ የሰበሰበውን ዶላር ያምጣ አሉ። እስክንድርና ሉተናንቱም አይመለከታችሁም ሕዝባዊ ሠራዊት ብለን ባቋቋነው ድርጅት ነው የሰበሰብነው አሉ።

ብጥብጡ መቋጫ አላገኘም።
ወይ አንቺ ጂል ተገንጣይ ጎጃሜ ድሮስ ቢሆን ድራማና ፉንፋራችሁ ሁሉ ለዚሁ ዶላር ለመቃረም መሆኑ አለም ያወቀው ጠሃይ የሞቀው አይደል! ቲክ ቶኩና ዩቱቡ ስለምን ሲፎግሩ ኖሩና !!! ጂል ጎጄ! ያንቺ ቦዘኔ ነጣ አውጭ ባይ ብረቷን እንደ ጡጦ ታቅፋ በየሻው ሬሚታንስ ዶላር እየላሰች እንደ ወያኔ በ17 መርፌ ለመጦቀን ነው ህልሟ :lol: :lol: :lol:

Post Reply