Page 1 of 1

በአይነቱ በአለም የመጀመርያ የሆነ የፌስታል ህግ በኢቶዽያ ፀደቀ!

Posted: 03 Jun 2025, 15:53
by Odie
የማያስማን ጉድ የለ!
ያው የማሞ ነገር ታውቁታላችሁ!! አህያ መሽከም ቅቤ በጠራራ ፀሃይ ተሽክሞ ሁለመናው ላይ መቅለጥ....
........
ፕላስቲክ ለመቀነስ በአንዳንድ ያደጉ አገራት ፌስታል በነፃ ሳይሆን በገንዘብ ካልሆነም እቃ በፔፐር ባግ መሽጥ ተጀምሮአል::
ማሞ ይህንን ወደላቀ ደረጃ በመውስድ በ rubber stamp የብሄር ብሄርስቦች ፖርላማ የፌስታል አዋጅ/ህግ አስደንግጎአል!
-ድሃሆኖ አንድ ፌስታል ይዞ የተገኘ 2000 ብር ይቀጣል!
ደረጀ ጋዜጠኛው የአምስት ብር ዳቦ በፌስታል ሊገዛ የሄደ 2000 [ለሃብታም 5000] ብር ሲከፍል አስቦ እየዘገነነው ነበር:: ማሞ ግን ይህ ለምን ገብቶት አላስበም ለማለት አይቻልም:: ማሞና ካድሬው ሆርሱ one way traffic ናቸው:: እንደጋሪ ፈረስ አንድ አቅጣጫ ኮሪደርና ፓርክ ብቻ ነው የሚያዪት!
ሶዶው ሆርሲ ከማቃጠርና ከማጨብጨብ ተጨማሪ የኮሪደር ፌስታል ጠበቂና ተከላካይ ሂሳብ ስብሳቢ ሆኖ ሊሾም ይችላል ተብሏል :lol:
ነገ ደግሞ ወጥታችሁ ኮሪደሩን በቀበሌ ተራ ወልውሉ መባሉ አቀርም!! ከንቱ-ባባ አዳኑ ለአዲስ አበቤ ምን መልካም የማያደርጉት አለ? አዲስ አበቤ ነው እንጂ ከብት ያበሉትን ከጅብ ስጋ እስከ አህያ ስጋ የሚበላ ያጠጡትን ከፌጦ እስከ ቦርዴ ጠጥቶ አይቶ ዝም በልቶ ዝም የሚል እንደቄስ ወንድም :lol:

Image

Check out from 5th minute!

Re: በአይነቱ በበአለም የመጀመርያ የሆነ የፌስታል ህግ በኢቶዽያ ፀደቀ!

Posted: 03 Jun 2025, 18:52
by Odie
እያናገረን ያለው ፌስታል መከልከሉ አይደለም!

እንደኛ የአራዳ ልጅ እንዳይዘነጋ የትኛው ፌስታል ነው የተከለከለው? ለኤች አይ ቪ መከላያ የሚደረገው ፌስታል ወይም ጭምብል አለመሆኑ በህጉ አልተብራራም :lol:

ሌላኛው ቅጣታቱ በፌስታል ከሚያዘው እቃ ዋጋ በልጦአል ነው! አቅማችን ይህን ይችላል ነው ወይ? እነርሱ እየዘረፉ ስለሚያገኙ ገንዘብ ስለማይቸግራቸው ሁሉም በነሱ ተርታ ያለ ይመስላቸዋል!
........
ሁለቱን አሳሞች ሱዳን ውስጥ አያችሁልኝ? ሁለቱም እየጠፉ ዱባይ የሚታከሙ በሽተኞች ናቸው ይባላል:: ያጨሳጭሉ ይጠጣሉ ርድዋን ከስሞኑ የሚፈነዳ ነው የሚመስለው:: ጌታቸው ስውነቱን መሽከም የቻለ አይመስልም:: ከርሲ ወይም ሆርሲ በ wheelbarrow እንዲሽከመው ቢደረግ ጥሩ ነበር!

ሌላው በፌስታል ስም ከድሃ ነጥቀው ገንዘቡን ምን ያረጉታል ነው?
ለኦሮሙማ ዘራፊ ቡድን ኪስ ማደለቢያ? ያው አማራ ጉራጌና ትግሬ ሃብት አለው ብለው በኦሮሙማ ካልኩሌተራቸው አስልተው አይደል ለማካካስ እያሉ የሚዘርፉት!

Rubber stamp ፓርላማው ሌላ ስራ ጠፍቶ ነው ስለ ፌስታል ህግ የሚያረቀው? :lol:

ፌስታል ተጠቃሚን discourage ለማድረግ ከቅጣቱ ይልቅ ፌስታሉን ከገበያ መቀነስስ ወይም በግዢ ማድረግ አይቻልም ነበር?

ህግ አውጪው አስፈፃሚውና አፅዳቂው አንድ ስው ባለው የሚመራበት አገር ነው!!

ነገ ደግሞ ልብሳችሁን ካላጠባችሁ በተቀደደ ጫማ ዶደራንት ሳታደርጉ (ባስተር/ሃዋርያ ዮሐንስ እግዜር ይይልህ...ሽቶ ተነስነስ ጦጣ ጦጣ አትሽተተኝ ነበር ያልከው?) በኮሪደር መንገድ እንዳትሄዱ የሚል የብልፅግና ፓስተር ወይም ሆርሲ ወይም ቦሊስ ያቆሙ ይሆናል! :lol: :lol:

Re: በአይነቱ በአለም የመጀመርያ የሆነ የፌስታል ህግ በኢቶዽያ ፀደቀ!

Posted: 03 Jun 2025, 19:21
by Odie
እነዚህ በጭንቅላታቸው አስተናነስ ገና ጉድ ያመጣሉ :lol:
ሲንጋፑርን አይቶ ለመኮረጅ የሞከረ ባባ ኢሱም ብዙም አላስኬደውም ወይም ሻቢያ ጥሩ ኮራጅ አይደለም:: የአዲስ አበባዎቹ ዶቶር ቢራኑና ያ ጎጃሜው ጨምሮ ሊኮርጁ ሲንጋፑርና ማሌዥያ በዛው በደሃ ገንዘብ ሊዝናኑ ሄደው ነበር:: ግን መኮረጅ የቻሉ አይመስለንም:: እየቆይን የምናየው ቢሆንም ይኸው የፌስታል ህግ አውጥተው ቁጭ?

ማነህ ውሻ ያለህ? ያ የሚበላው አጥቶ የተቸገረው ውሻህ po op በላስቲክ ልቀም ሊሉህ ይችላል:: መልቀሚያው ፌስታል አይደል የቅጣት ብርም ማዘጋጀት ይጠበቅብሃል :lol:
........
ግን ለድሃ 2000-5000 ከመክፈል ለሃያ አራት ስአት ምግብ ከነሱ ታስሮ መፈታት አይሻልም ብላችሁ ነው? አማራጭ አላረጉትም እንጂ!

ሆርሲ/ከርሲ ኮሪደሩ ሲመጣ እንዚያ የአዲስ እበባ ጎዳና ተዳዳሪ ምስኪን ውሾችና ድመቶች ወዴት አፈናቀላችሁዋቸው? ወደ ኦሮሚያ ክልል? ጎሽ! ጥሩ ካሳ ነው :lol: :lol: