Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12459
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ስህተቱ ምኑ ጋ እንደነበር ታወቀ!

Post by DefendTheTruth » 03 Jun 2025, 15:30

ኑ ስባሉ ኑ የተባሉት አረት ኪሎ መስሎዋቸዉ ሰፍ አሉ ና፣ ቦኃላ ላይ ግን ኑ ያልናችዉ 4 ኪሎ አይደለም እኮ፣ ያ ቦታ ለሁሉም አይደራስም ስባሉ ግን አኮረፉ!
PM Abiy Ahmed.

አንደአርጋቸዉ ፅጌ ምን ይለን ይሁን እዚህ ላይ? ዶክተር ዮናስ ብሩስ? መች ተቆጥሮ ያልቃሉ፣ ሁሉም እኮ ነበር የተንጋገዉ፣ ቦሌን አጣቦ ነበር እኮ። እኔም ቤተሰቦቼን ለመጠየቅ ወደ አገር ቤት ሄጄ ቤተሰቦቼ የአበባ ጉንጉን ይዞ ቦሌ ላይ ጠበቁኝ። እንዴ እንዲህ ተከብሬያለሁ እንዴ ስላቸዉ፣ እንዴ አንተ ከማን ታንሳለህ፣ ሁሉም እኮ ነዉ በአበባ አቀባባል የምደረግለት አሉኝና አረፉት። አረት ኪሎም ምናልባት ትርፍ ቦታ ካለ ብሎ ሳይጥይቁልኝ አይቀሩም፣ ነገሩ እንደዚህ ከሆነ፣ አሁን ሳስበዉ። :lol: :lol: :lol: