Page 1 of 1

ኤፍሬም ማዴቦ፣- የ ኢዜማን መኮስመን ፣ የብርሃኑ ነጋን ወደ ኦህዴድ መክዳት፣ እና የጠቅላዪን ጨቅላ አስተሳሰብ ሲገልፅው

Posted: 03 Jun 2025, 15:30
by Za-Ilmaknun
የ ኦሮሚያ የመቶ አመት እድፍን ያጠበው ብሄራዊ መዝሙር የ ኮሪደሩ ማድመቂያ ስለመሆኑ፣ ቢገረሙ የጠቅላዪ ሸውራራ አመለካከት እና ከብስለት መጣላት ቢያስደነግጠው፣ ወደ ብርሃኑ ነጋ አቤት ለማለት ሲሞክር፣ ብርሽ ትህነግ በ ፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት በ አንድ ወር ውስጥ ትጥቅ ፈቷል እና አርፈህ ተቀመጥ ቢለው ሃገሩን ጥሎ ለዳግም ስደት!

ክፍት ቦታ እንዳለ የሰሙት ደሞ 🤣 ያቺን ቦታ ለመውሰድ የ ኮሪደሩን ነገር እየመጡ ይለጥፉልናል

https://www.youtube.com/live/90aMUQYvsu ... 2TynKs5F07